በፓሪስ የኢትዮጵያን ቱሪዝም የማስተዋወቅ መርሃ ግብር ተካሄደ::
በፓሪስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በቱሪዝም መስክ የተሰማሩ ባለሙያዎችን እና ተቋማትን ያሳተፈ የቱሪዝም ማስተዋወቅ ኩነት አካሂዷል። በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ማህሌት ሃይሉ በመርኃ-ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ የበርካታ ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ መስህብ ባለቤት መሆኗን ጠቅሰው ሃብቱን ለማልማት ከመቼውም ጊዜ የበለጠ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል። የዓለም ቱሪዝም ድርጅት ትንበያን ዋቢ በማድረግም ኢትዮጵያ ከዓለም ተመራጭ የቱሪስት መዳረሻዎች አንዷ…
