Trendings

የዓለም የቡና ዋጋ በመቀነሱ አቅራቢዎች በእጃቸው ያለውን ምርት በፍጥነት ለገበያ እንዲያቀርቡ ጥሪ ቀረበ

የዓለም የቡና ዋጋ በመቀነሱ አቅራቢዎች በእጃቸው ያለውን ምርት በፍጥነት ለገበያ እንዲያቀርቡ የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን አሳሰበ። ባለስልጣኑ ዓለም አቀፉን የቡና ገበያ ሁኔታና የኢትዮጵያን ቡና ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። ይህንን የዋጋ መዋዠቅ ተከትሎ፣ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አዱኛ ደበላ ለቡና አቅራቢዎች፣ ላኪዎችና አርሶ አደሮች ጥብቅ ማሳሰቢያ አስተላልፈዋል። በተያዘው በጀት ዓመት ሀገሪቱ 1 ነጥብ 5…

Read More

ኢትዮ ቴሌኮም “ቴሌ ብር ኢንጌጅ” የተሰኘ አዲስ አገልግሎት ይፋ አደረገ::

ተቋሙ ለአገልግሎት ያበቃው አዲሱ መተግበሪያ በቴሌብር ሱፐር አፕ ውስጥ የተካተተ ሲሆን በዋናነት ግብይት፣ ማህበራዊ ግንኙነትና መረጃ ልውውጥን በአንድ መተግበሪያ የያዘ ነው፡፡ አገልግሎቱን በይፋ ያስጀመሩት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ት ፍሬህይወት ታምሩ አዳዲሶቹ አገልግሎቶች የዲጂታል ህይወትን ከማቅለል ባለፈ እንደሀገር የተያዘውን የዲጂታል ገንዘብ ልውውጥ አንድ እርምጃ ወደፊት ያራምዳል ብለዋል፡፡ “ቴሌ ብር ኢንጌጅ” ደንበኞች እርስ በእርስ ወይም…

Read More

የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ለመከላከልና የህብረተሰቡን ጤንነት ለመጠበቅ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ

‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ከዞን ጤና መምሪያ ሀላፊዎች ጋር በወቅታዊ የማርበርግ ቫይረስ ስርጭት እና ቅድመ መከላከል ስራዎች አፈፃፀም ላይ በበይነ መረብ ውይይት አድርጓል። ‎የቢሮው ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም እንደገለጹት የማርበርግ ቫይረስ ስርጭትን በመግታት የህብረተሰቡን ጤንነት ለመጠበቅ እየተሰራ መሆኑን አስታውቋል። ‎ለህብረተሰቡ የማርበርግ ቫይረስ የሚተላለፍበት እና መከላከል በሚቻልበት መንገዶች ላይ ግንዛቤ ለመስጠት በክልሉ ሁሉም…

Read More

ወደብን በሚመለከት!

የወደብ ጉዳይን አዲስ ጥያቄ አድርገው የሚያነሱ አሉ፤ የጎረቤት አገራትን ሉዓላዊነት ለመጉዳት የተነሳም አስመስለው የሚያቀርቡ አሉ፡፡ ነገር ግን ኢትዮጵያ የማንንም አገር ሉዓላዊነት የመጉዳትና የመውረር ፍላጎት የለንም፡፡ ኢትዮጵያ ያልተገባ ጥያቄ ከህግ ውጪ አልጠየቀችም፡፡ ኢትዮጵያ ወደ ጎረቤት አገራት አንድ ጥይት የመተኮስ ፍላጎትም የላትም፡፡ ነገር ግን በህግና በቢዝነስ ማእቀፍ እንወያይ ነው ያልነው፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ እያደገ ነው፤ በመሆኑም ጉዳዩ ጊዜ…

Read More

‹‹የማሽቃሮ›› በዓልን በዩኒስኮ ለማስመዝገብ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ተጀምሯል፦ የካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ

የ2017 የካፈቾ የአዲስ ዘመን መለወጫ (ማሽቃሮ) በቦንጋ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው የነገስታት መነገሻ ስፍራ ‹‹ቦንጌ ሻምበቶ›› በድምቀት ተከብሯል። የካፈቾዎች የአዲስ ዘመን (ማሽቃሮ) በዓል ከ1897 በፊት በደማቅ ህዝባዊ ተሳትፎ ይከበረ እንደነበረ ያወሱት የካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ ይሁን እንጅ በሀገራችን የዲሞክራሲ ስርዓት እስከሰፍን 1990ዎቹ የበዓሉን አከባቢር ማስቀጠል አለመቻሉን ተናግረዋል። የማሽቃሮ በዓል በ1986 በተካሄደው የመጀመሪያው የካፋ…

Read More

የዘንድሮ ውድድር የተሻለ ስፖርታዊ ጨዋነት የታየበትና ልምድ የሚቀሰመበት መሆኑ ተገለጸ

በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ሲካሄድ የቆየውና ሊጠናቀቅ አንድ ቀን የቀረው ክልል አቀፍ የወንዶች እግር ኳስ ሻምፒዮና ውድድር አስተባባሪ አካላትና ወጣቶች የውድድር ሂደት በሚመለከት አስተያየት ተሰጥተዋል ። ስፖርት ጤንነትን ከመጠበቅም በላይ የህዝብ ለህዝብ ትስስርና አንድነት እንዲሁም ለቱሪዝም ዕድገት ወሳኝ ሚና እንዳለ የገለጹት የክልሉ ባህል ቱርዝምና ስፖርት ቢሮ ምክትል ኃላፊና የስፖርት ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት አቶ አህመድን አወል…

Read More

ኦሞ ባንክ ከታክስ በፊት 213 ሚሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ

አጠቃላይ የሀብት መጠኑ 9 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር የደረሰው ኦሞ ባንክ በ2017 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 213 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታውቋል። ባንኩ ይህንን ያስታወቀው 4ኛ መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ የባለአክስዮኖች ጠቅላላ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት ነው። የባንኩ አጠቃላይ ካፒታል 3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር መሆኑ ተገልጿል። ልማት ተኮር ራዕዩን ለማሳካት በግብር እና ንግድ እንዲሁም በአነስተኛ እና…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት አመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ የግምገማ መድረክ እንደቀጠለ ነው።

ከሀምሌ 07/2017 ዓ.ም ጀምሮ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት አመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ የግምገማ መድረክ እንደቀጠለ ይገኛል። በዕለቱ የፓርቲ ሰነዶችና መመሪያዎች ቀርበው ውይይት እየተደረገ ነው። የ2017 በጀት አመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ ሪፖርት፤ የ2017 በጀት አመት የፓርቲ ስራዎች ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ማጠቃለያ ሪፖርት እና የ2018 በጀት ዓመት ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጓል። #prosperity

Read More

ከነባሩ የሃሳብ አጥር በመውጣት የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በጋራ እንስራ:- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከነባሩ የሃሳብ አጥር በመውጣት የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በጋራ እንስራ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን አስመልክተው “የምሁራን ሚና ለሀገራዊ ብልጽግና” በሚል ርዕስ ጥናታዊ ጽሑፍ አቅርበዋል፡፡ በጽሑፋቸውም ለሀገር እድገት የግል ዘርፍን ጉድለት የሚሞላ፣ ሃሳብ የሚገዛ፣ ጠንካራ የመምራትና የመመልከት አቅም ያለው መንግሥት አስፈላጊ መሆኑን አብራርተዋል።…

Read More

የፌደራል ሱፐርቪዥን ቡድን በክልሉ በቤንች ሸኮ ዞን በደቡብ ቤንች ወረዳ እየተሰሩ ያሉትን የልማት ስራዎችን ጎበኘ ።

በፕላንና በልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር በዶ/ር ፍጹም አሰፋ የተመራ የፌደራል ሱፐርቪዥን ቡድን በቤንች ሸኮ ዞን በደቡብ ቤንች ወረዳ ግብርና ልማት ስራ ጃንቹ የመዝ ክላስተር እርሸ፣ በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አቢይ አህመድ መሠረተ ድንጋይ ተቀምጦ ወደስራ የተገበውን የደንቢ ገበታ ለትውልድ የፕሮጀክት አፈፃፀም ያለበት ደረጃ እና በሌማት ትሩፋት ውጤቶችአንዱ አካል የሆነው የማር ምርት ተመልክቷል። በደቡብ ቤንች በ200 አርሶአደሮች…

Read More