Trendings

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ገቢራዊነት መሰረት የሚጥሉ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን አድርጋለች

ኢትዮጵያ የሀገር በቀል ኢኮኖሚና የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያዎችን በማድረግ ለአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ትግበራ ገንቢ ሚና እየተጫወተች መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። 15ኛው የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የንግድ ሚኒስትሮች ጉባዔ በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ እየተካሄደ ነው። የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በዚህ ወቅት፤ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የጋራ ራዕያችንን የምናሳካበት የበለጸገች…

Read More

የብልፅግና ወጣቶች ክንፍ የስያሜ ለውጡን ይፋ አደረገ

የብልፅግና ወጣቶች ክንፍ ባለፈው ወር በፓርቲው 2ተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በተቀመጡ አቅጣጫዎች ዙሪያ እየመከረ ይገኛል። በአዳማ ከተማ በመካሄድ ላይ የሚገኘው የብልፅግና ወጣቶች ክንፍ ምክር ቤት በፓርቲው ጉባኤ በተወሰነው መሰረት የአደረጃጀቱ መጠሪያ የወጣቶች ሊግ ከነበረበት የወጣቶች ክንፍ ተብሎ ጥቅም ላይ እንዲውል አቅጣጫ ሰጥቷል። ምክር ቤቱ ሶስት አጀንዳዎችን ማለትም ፦ የ6ወራት አፈፃፀም ግምገማ፣ በመላው ሀገሪቱ የወጣቱን ተጠቃሚነት…

Read More

በአገር አቀፍ ደረጃ እስካሁን ባለው ሂደት 12 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በመኸር ሰብል ተሸፍኗል-ዶክተር ግርማ አመንቴ

በአገር አቀፍ ደረጃ እስካሁን ባለው ሂደት 12 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በመኸር ሰብል መሸፈኑን የግብርና ሚኒስትር ዶክተር ግርማ አመንቴ ገለፁ። 2016 በጀት ዓመት ከግብርና ግብዓት ስርጭት ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ ችግሮችን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ለመቅረፍ እንደሚሰራም ተናግረዋል፡፡ የግብርና ሚኒስቴር የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እና የ2016 ዓ.ም በጀት ዕቅድ ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የእርሻና ሆልቲካልቸር፣ የእንስሳት…

Read More

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካነሷቸው ጥያቄዎች፡-

የዘንድሮ ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ነፃ፣ ፍትሃዊና በመላ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ተዓማኒ እንዲሆን እንዲሁም በጸጥታ ችግሮች ምክንያት እንዳይስተጓጓል በመንግሥት በኩል ምን እየተሰራ ነው? በትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የፕሪቶሪያውን ስምምነት ትልቅ ተስፋን የጫረ ቢሆንም አሁን ላይ በሕወሓት ቡድን ምክንያት በክልሉ ውስጥ ሥርዓት አልበኝነት እንዲነግስና የግጭት ድባብ እያንዣበበ ይገኛል፤ የክልሉ አሁናዊ የሰላም ሁኔታ በምን ደረጃ ላይ ይገኛል? የትግራይ…

Read More

በኮንታ እና ካፋ ዞኖች በመሬት መንሸራተት አደጋ ህይወታቸው ላለፉ ዜጎች የክልሉ መንግስት የተሰማውን ልባዊ ሀዘን ይገልጻል ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ትናንት ምሽቱን የጣለው ከባድ ዝናብ በንብረትና በሰው ህይወት ላይ ጉዳት በማድረሱ ማዘኑን ገልጿል። በኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ጫሬ ዶቄ ቀበሌ ምሽቱን በጣለው ከባድ ዝናብ የ6 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት አስከትሏል። በተመሳሳይ በካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ በደረሰዉ የመሬት ናዳ 4 ሰዎች ህይወት አልፏል። በክልላችን አሁንም ከፍተኛ…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፣መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መረቁ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፣ በሚዛን አማን ከተማ የተገነባውን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በይፋ መርቀው ከፍተዋል። በአገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብሩ፥ የኢፌዲሪ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አልማዝ መለሰን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። ማዕከሉ ልዩ ልዩ የመንግስት አገልግሎቶችን በአንድ ማዕከል ውስጥ በመስጠት ቀልጣፋ የመንግሥት አግልግሎት ተደራሽ ለማድረግ…

Read More

ክልሉ ከተመሠረተ አጭር ዕድሜ ያለው ቢሆንም ሠላምና ፀጥታን በማረጋገጥ ረገድ በርካታ ስራዎች መሰራታቸውን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ገለጸ።

የኢፌዴሪ ሠላም ሚኒስቴር ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ጋር በመተባበር ”በግጭት ቅድመ ማስጠንቀቂያና ፈጣን ምላሽ አሰጣጥ”ዙሪያ ለዞንና ወረዳ ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ይገኛል። ስልጠናውን ያስጀመሩት የክልሉ ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ምክትልና የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሀብታሙ አለሙ እንደገለጹት፤ክልሉ ከተመሠረተ የአጭር ዕድሜ ያለው ቢሆንም በክልሉ ሁለንተናዊ ሰላምና ፀጥታ…

Read More