Trendings

የክልሉ ግቢርና ቢሮ ሆርቲ ካልቸር ልማት በአቮካዶ ማጋባት/ Grafting/ ዙሪያ ለዞንና ለወረዳ ግብርና ባለሙያዎች ስሰጥ የነበረዉ ስልጠና ተጠናቀቀ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ በእርሻና ሆርቲ ካልቸር ልማት በአቮካዶ ማጋባት/ Grafting/ ዙሪያ ለዞንና ወረዳ ግብርና ባለሙያዎችና ለችግኝ ጣቢያ አስተባባሪዎች በቴፒ ከተማ ለተከታታይ ሶስት ቀናት ስሰጥ የነበረዉ የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቋል። ስልጠናዉ በአቮካዶ ማጋባት/ Grafting/፣ የፓፓያ ተክል አመራረትና በሆርቲካልቸር ሰብል ላይ የሚከሰቱ ተባዮች ዙሪያ ሰነድ ቀርቦ ገለፃ የተደረገበት ስሆን በዛሬዉ ዕለት በቴፒ ግብርና ምርምር…

Read More

የአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ ከክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በየደረጃው ለሚገኙ አመራሮች ስልጠና እየሰጠ ነዉ።

የአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ ከብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቅ/ጽ/ቤት ጋር በመተባበር “ከመልካም አመራርነት ወደ ታላቅ አመራርነት መሻገር ” በሚል መርህ ቃል ለክልሉ አመራሮች ያዘጋጀው የአቅም ግንባታ ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየተሰጠ ይገኛል። በተለዋዋጭ ሁኔታዎች ዉስጥ ፍጥነትና ፈጠራን ማዕከል ያደረገ የአመራር ስርዓት መገንባት የወቅቱ አንገብጋቢ ጉዳይ መኾኑን ነው የክልሉ የብልግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ…

Read More

የወሳኝ ኩነት መረጃ ስርዓትን ማጠናከርና ማዘመን ለሁለንተናዊ ብልጽግና መረጋገጥ ሚናው የጎላ በመሆኑ የባለድርሻ አካላት ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል፦ አቶ በላይ ተሰማ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ዘርፍ ከክልሉ ጤና ቢሮ ጋር በቅንጅት በተሰሩ የ2017 በጀት ዓመት የአፈጻጸም ግምገማ መድረክ በቦንጋ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ የመንግሰት ረዳት ተጠሪ አቶ በላይ ተሰማ እንደሀገር ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ በተሰሩ ስራዎች ለውጥ እየተመዘገበ መሆኑን አንስተው ለስኬቱ ቀጣይነት መረጃን ማዘመን ወሳኝ መሆኑን…

Read More

የቀይ ባሕር ናፍቆት በባቲ ሰማይ ስር፤ የአሰብ ልጆች የቁጭት እና የተስፋ ድምፅ

ለእነርሱ አሰብ ከተማ ብቻ አይደለችም፤ የልጅነት ትዝታቸው የተቀበረባት፣ የቀይ ባሕር ማዕበልን እየታገሉ የዋኙባት እና ማንነታቸውን ያገኙባት የትውልድ ምድር እንጂ። ዛሬ በባቲ ከተማ የሚኖሩ የቀድሞ የአሰብ ነዋሪዎች ከኢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ የተወለዱባት፣ ያደጉባት እና የቀለም ትምህርት የቀሰሙባት አሰብ እንደምትናፍቃቸው በስሜት ይገልጻሉ። አሰብን ለቀው ከወጡበት ቀን ጀምሮ በውስጣቸው የከበደ ቁጭት እንዳደረባቸው የሚናገሩት እነዚህ ተወላጆች፣ በተለይም ከተማዋ ከእናት…

Read More

ባለፉት አስር ወራት 301 ሺህ ዜጎች በህጋዊ መንገድ ወደ ውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት አድርገዋል – የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል::

ባለፉት አስር ወራት 301 ሺህ ዜጎች ክብርና ደህንነታቸውን በጠበቀ መልኩ ወደ ውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት ማድረጋቸውን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል የተያዘውን በጀት ዓመት ያለፉት ዘጠኝ ወራትን ዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከኢዜአ ጋር ቆይታ አድርገዋል። በተያዘው በጀት ዓመት መጀመሪያ የዘርፉ ባለድርሻ አካላትን በማካተት “ዓመተ-ምርታማነት” በሚል ስያሜ እያንዳንዱ ሥራዎች ወደ ውጤት…

Read More

dc

በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ አስተዳደር ቅዱስ ዮሰፍ ካቶሊክ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው ክትባቱን ያስጀመሩት የዳውሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳዊት ገበየሁ የነገ ሀገር ተረካቢ የሆኑ ህጻናትን ጤና ለመንከባከብ መንግስት እንደ ሀገር መጠነ ሰፊ ሥራዎችን እየሰራ ይገኛል ብለዋል። በዚሁ ሂደት ተጨባጭ ውጤቶች መመዝገባቸውንና የአገልግሎት ተደራሽነቱንም ከፍ ለማድረግ መቻሉን ዋና አስተዳዳሪው አመላክተዋል። እንደ ዞን በእናቶችና ህጻናት…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከዛሬ ጀምሮ ያካሂዳል

ብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ‘ከቃል እስከ ባህል’ በሚል መሪ ሀሳብ ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት ያካሂዳል። የፓርቲው ዓለም አቀፍና የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ ከጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ.ም በሚካሄደው የፓርቲው 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በርካታ ውሳኔዎች ይወሰናሉ። በተጨማሪም ወሳኝ አቅጣጫዎች የሚተላለፍበት እንደሚሆን አመልክተዋል። በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ እስከ…

Read More

በበጀት ዓመቱ ከ629 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት የአርብቶአደር ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክቶች ይከናወናሉ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአርብቶአደርና ቆላማ አከባቢዎች ጉዳይ ቢሮ፥ ምዕራፍ ሁለት የቆላማ አከባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ የእስትሪንግ ኮሚቴ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። በቆላማ አከባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ምዕራፍ አንድ ማጠቃለያ እና የምዕራፍ ሁለት ትውውቅ ለባለድርሻ አካላት በትናንትናው ዕለት መቅረቡ የሚታወስ ሲሆን በዛሬው እለት በበጀት ዓመቱ ዕቅድ ላይ የእስትሪንግ ኮሚቴ ውይይት…

Read More

የክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የጋራ ፎረም ተሳታፊ አፈጉባኤዎች በቦንጋ ከተማ የሚገኙ የልማት ስራዎችንና ታሪካዊ ቦታዎችን እየጎበኙ ነው

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የተዘጋጀው የክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የአፈጉባኤዎች የጋራ ፎረም ተሳታፊ አፈጉባኤዎች በቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችንና ታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት በማድረግ ተጀምሯል። በፎረሙ ላይ ከክልሎችና ከሁሉቱም ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ የምክር ቤቶች አፈጉባኤዎች እየተሳተፉ ሲሆን በዛሬው እለትም በቦንጋ ከተማ የሚገኘውን ጥንታዊ የካፋ ነገስታት መናገሻ ስፍራ የሆነውን ቦንጌ ሸምባቶ እየጎበኙ ሲሆን በመቀጠል…

Read More

ኢትዮጵያና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ በልማት ትብብር ላይ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ምክትል ፕሬዝዳንት አምበሮይስ ፋዮሌ ጋር በልማትና ኢንቨስትመንት ትብብር ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እና ማህበራዊ እድገት ዙሪያ ተጨባጭ አስተዋጽኦ ከማበርከት አኳያ ጉልህ ሚና ያላቸው ዘርፎች ላይ ለሚያደርገው ቀጣይነት ያለው ድጋፍ አቶ አህመድ ሺዴ ምስጋና አቅርበዋል። በተለይም በአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ፣ ውሃ፣ የንጽህና አጠባበቅና እና…

Read More