Trendings

የኮሪደር ልማት መሰራት የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸውን ምቹ ማድረጉን በኮንታ ዞን የጪዳ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ወ/ሮ አባይነሽ ጥላሁን እና ወጣት የአብስራ አይመሎ የከተማዋ ነዋሪዎች ሲሆኑ የኮሪደር ልማት እሳቤ ሲመጣ ቤቶቻቸውን የሚጎዳና ችግር የሚያስከትል ሆኖ እንደተሰማቸው አውስተው አሁን ላይ በተሰራው ስራ ‘እንኳንም መጣልን’ አልን ማለታቸው ገልፀዋል። የኮሪደር ልማት ስራው ህፃናት፣ ሽማግሌዎችና አቅመ ደካሞች እንደልብ የሚመላለሱበት እየሆነ ይገኛል ያሉት ነዋሪዎች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸውንም ምቹ ማድረጉን አስረድተዋል። ቀደም ሲል መኪና፣ ሞተርና እግረኛ ሁሉም…

Read More

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 39ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡

39ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው ብሔራዊ የመካከለኛ ዘመን 2017-2020 የገቢ ስትራቴጂ ላይ ነው፡፡ ስትራቴጂው የታክስ ሥርዓቱን ለማዘመን እና ለግል ኢንቨስትመንቱ ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር የታለመ ሲሆን አጠቃላይ የታክስ ፖሊሲዎችን እና አስተዳደራዊ ሪፎርሞችን እንዲሁም ማሻሻያዎችን ለመተግበር የሚያስችል ነው፡፡ ሰትራቴጂው ከ10 ዓመቱ የልማት ዕቅድ ጋር የተጣጣመ እንዲሆን ተደርጎ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም…

Read More

የኢትዮጵያ የስንዴ ልማት ስኬት ለአፍሪካ ምሳሌ የሚሆን ነው – ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ

ኢትዮጵያ በስንዴ ልማት ያስመዘገበችው ስኬት ለተቀሩት የአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው አሉ የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ። ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በናይጄሪያ አቡጃ እየተካሄደ በሚገኘው 32ኛው የአፍሪኤግዚም ባንክ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፥ በአፍሪካ ሁለንተናዊ ዕድገት ለማስመዝገብ ብቃት ያለው አመራር መስጠት አስፈላጊ እንደሆነ አንስተዋል፡፡ አፍሪካ አህጉራዊ የግብርና አብዮት እንደሚያስፈልጋት ጠቁመው፥ ለዚህም ኢትዮጵያ በስንዴ ልማት ያስመዘገበችው ስኬት ለተቀሩት…

Read More

በቦስተን የኒው ባላንስ የቤት ውስጥ ውድድር ጉዳፍ ፀጋይና ለሜቻ ግርማ አሸነፉ::

በቦስተን የኒው ባላንስ የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ውድድር ጉዳፍ ፀጋይ እና ለሜቻ ግርማ ውድድሩን በበላይነት አጠናቅቀዋል፡፡ በ1 ሺህ 500 ሜትር የተወዳደረችው ጉዳፍ ፀጋይ ርቀቱን በ3 ደቂቃ 58 ሰከንድ ከ11 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ ሆናለች፡፡ በዚሁ ርቀት የ18 ዓመቷ አትሌት ብርቄ ሀየሎም 3 ደቂቃ 58 ሰከንድ ከ43 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት 2ኛ ደረጃን ይዛለች፡፡ ወጣቷ…

Read More

ኮሚሽኑ በአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደትን በቅርቡ እንደሚጀምር ገለጸ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የተሳታፊዎች ልየታ በመጠናቀቁ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደትን በቅርቡ እንደሚጀምር አስታወቀ። የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ባለፉት ሶስት ዓመታት አካታችና አሳታፊ የሆነውን ሀገራዊ ምክክር ለማካሄድ ውጤታማ ስራዎች ተከናውነዋል። በሦስት ዋና ዋና ምዕራፎች የተሳታፊዎች ልየታ፣ የአጀንዳ ማሰባሰብ፣ በሂደቱ ዙሪያ ግንዛቤ የመፍጠር እና የሀገር ውስጥ እና ዓለም ዓቀፍ ተቋማትን በሂደቱ አጋር…

Read More

ይህ የምክር ምዕራፍ በቀጣዩ ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ምክክር የሚደረገባቸውን መሠረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ለመለየቱ ስራ ቁልፍ ሚና አለው – መስፍን አርዓያ(ፕ/ር)

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የከተማ አስተዳደርና ክልላዊ የምክክር ምዕራፍ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ተጀምሯል፡፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ÷ ኮሚሽኑ በምሁራን ፣ልሂቃንና በተለያዩ የፖለቲካ ተቋማት ጥያቄ የመንግስት ፈቃድና ፍላጎት ታክሎበት በ11 ክልሎችና ሁለት ከተማ አስተዳደሮች በሚገባ ተቃኝቶ መቋቋሙን አውስተዋል፡፡ የተደራጁ የሃይማኖት፣ የሲቪል ማህበረሰብ እና የፖለቲካ ተቋምትን በየደረጃው በማካተት በ4 ምዕራፍ በከፋፈላቸው…

Read More

ኢትዮጵያ ለ400 ሺህ ኤርትራውያን ስደተኞች ቤት ነች፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ አሁን ላይ ለ400 ሺህ ኤርትራውያን ስደተኞች መኖሪያ እና መጠለያ ቤት እንደሆነች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ሀገራችን ኤርትራውያኑን ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት የተሰደዱ በአጠቃላይ ለ1.3 ሚሊዮን ስደተኞች ቤት መሆን የቻለች ሀገር ናት ብለዋል። ሀገራችንን በወጉ መገንባት ከቻልን ለዜጎቻችን ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም አርአያ መሆን የሚችል እና የሚተርፍ ውጤት ማምጣት እንደምንችልም አስገንዝበዋል። ኢትዮጵያ ከአፍሪካ በሕዝብ ቁጥር…

Read More

የመከላከያ መረጃ ዋና መምሪያ አዲስ አርማ ይፋ አደረገ::

አዲሱ አርማ ዋና መምሪያው የተሰጠውን ተቋማዊ ግዳጅና ተልዕኮ በሚገልፅ መልኩ ተሰርቶ ርክክብ መደረጉ ተጠቅሷል። በርክክብ ሰነ- ሰርዓቱ ላይ የተገኙት ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና ለተቋማዊ ዝማኔም ይሁን ለመምሪያው የግዳጅ አፈፃፀም ውጤት አዲስ የተሰራው አርማ /ሎጎ/ ትልቅ ትርጉም አለው ብለዋል። መለያ ምልክቱን ለማሰራት ሰፊ ጥናት የተካሄደ መሆኑን የተናገሩት ጀኔራል መኮንኑ አርማው በጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዡር ሹም ፊልድ ማርሻል…

Read More