የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን ታሳቢ በማድረግ ሀገራዊ ዕድገትን በሚያስቀጥል አግባብ በጥብቅ ቁጥጥር የሚተገበር ነው – አቶ አሕመድ ሺዴ
በኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን ታሳቢ በማድረግ ሀገራዊ ዕድገትን በሚያስቀጥል አግባብ በጥብቅ ቁጥጥር የሚተገበር መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሺዴ ገለጹ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ፤ በመጀመሪያ እና በ2ኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሂደት ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራ ለመግባት ዝግጅት ሲደረግ መቆየቱን ገልጸዋል። የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የውጭ…
