Trendings

Getenesh Gebeyehu

ኢትዮጵያ ያዘጋጀችው ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፈረንስ ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፈተ

ኢትዮጵያ ያዘጋጀችው ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፈረንስ ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፍቷል። ይህንን ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፈረንስ የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ፣ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱዓለም እና የመሀመድ ቢን ዛይድ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር ዶክተር ከሊፋ ሙባረክ ከፍተውታል። በኮንፈረንሱ ላይ ከ16 ሀገራት የተውጣጡ የሃይማኖት አባቶችና የተቋማት መሪዎች እየተሳተፉ ነው። ኮንፈረንሱ በልዩ ልዩ መርሀ ግብሮች እስከ ነገ…

Read More

ዲጂታል ኢትዮጵያ ዕውን እንዲሆን የሳይበር ደህንነትን የማረጋገጥ ስራ በትኩረት እየተሰራ ነው -የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር

ዲጂታል ኢትዮጵያ ዕውን እንዲሆን የሳይበር ደህንነትን የማረጋገጥ ስራ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ትዕግስት ሀሚድ አስታወቁ። ለ5ተኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘው አገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር ዛሬ በድሬደዋ በፓናል ውይይት እየተከበረ ነው። በዚሁ ጊዜ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ትዕግስት ሀሚድ እንዳሉት በዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ ውስጥ የሳይበር ደህንነትን ማረጋገጥ…

Read More

በኮንፈረንስ ቱሪዝም በዓለም ላይ ስሟን የተከለችው አዲስ አበባ እንግዶቿን ተቀብላ ለማስተናገድ ተዘጋጅታለች – ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ

በኮንፈረንስ ቱሪዝም በዓለም ላይ ስሟን የተከለችው አዲስ አበባ እንግዶቿን በድምቀት ተቀብላ ለማስተናገድ ተዘጋጅታለች ሲሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ ገለፁ፡፡ ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፤ አዲስ አበባ በዚህ ወር ከምታስተናግዳቸው ዓለም አቀፍ ኮንፈረንሶች መካከል አንዱ የሆነው “ከርሃብ ነፃ አለም” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው ጉባኤ ነገ እንደሚጀምር ገልፀዋል። በአዲስ አበባ በዓድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ ከጥቅምት 26 እስከ…

Read More

መዓዛማ ቅመማ ቅመሞች በክልላችን

********** በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የቅመማ ቅመም ሰብሎች ሽፋን በተጠናቀቀው የ2016 በጀት ዓመት ከ86 ሺህ ሄክታር መሆኑ ነው የክልሉ የግብርና ቢሮ መረጃ የሚያመለክተው። እንደ መረጃው በበጀት ዓመቱ ግማሽ ዓመት ብቻ 418.6 ቶን የቅመማ ቅመም ምርት ወደ ማዕከላዊ ገበያ ቀርቧል። በክልሉ መዓዛማና መድኃኒት ያላቸው ቅመማ ቅመም በስፋት ከሚመረትባቸው አከባቢዎች አንዱ ደግሞ የሸካ ዞን ነው። በዕድገቱ…

Read More

ምክክሩ ጠንካራ ሀገር ለመገንባት ጉልህ ሚና እንደሚኖረው የ ተሳታፊ ሴቶች፣ ወጣቶች እና አካል ጉዳተኞች ተናገሩ፡፡

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሚገኙ 41 ወረዳዎች እና 16 ከተማ አስተዳደሮች በሀገራዊ ምክክር ኮሚሸን እየተካሄደ ባለዉ የአጀንዳ አሰባሰብ መድረክ ከየማህበራዊ መሠረቶች እየተሳተፉ ያሉት ሴቶች፣ ወጣቶች እና አካል ጉዳተኞች፣ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክሩ፣ ሀገር ካገበችበት ውስብስብ ችግሮች ለማላቀቅ ጉሊህ ሚና እንዳለው ተናግረዋል ። በዉይቱ በመሳተፋቸው ደስተኛ ስለመሆናቸውና ምክክሩ ለሴቶች እጅግ በጣም ጠቃሚ መሆኑን የገለጹት የሴቶች ተወካይ…

Read More

ኢትዮጵያና አልጄሪያ በወጣቶች የድንበር ተሻጋሪ በጎፈቃድ አገልግሎት በጋራ ለመስራት ተስማሙ

የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ፉአድ ገና ከአልጄሪያ አቻቸው ሙስተፍ ሂደዊ ጋር ተወያይተዋል። ፕሬዝዳንቶቹ ከአራተኛው የፓን አፍሪካ የወጣቶች ጉባኤ ጎን ለጎን ነው የሁለትዮሽ ውይይት ያካሄዱት። በውይይታቸውም በበጎ ፈቃድ አገልግሎት፣ በወጣት ፕሮግራሞች ልውውጥ በጋራ ለመስራት መምከራቸው ተገልጿል። ፕሬዝዳንቶቹ የወጣቶች የድንበር ተሻጋሪ በጎፈቃድ አገልግሎትን ለማስጀመር ከስምምነት መድረሳቸውም ተመላክቷል። ከስምምነት የደረሱባቸውን ጉዳዮች ወደ ስራ ለማስገባትና የመግባቢያ ስምምነት ለመፈራረም…

Read More

ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበት 4ኛ ዓመት ታስቦ ዋለ

በሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበት 4ኛ ዓመት በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ታስቦ ዋለ። “እንዳይደገም ሁሌም እንዘክረዋለን” በሚል መሪ ሀሳብ በተዘከረው በዚህ ሥነ-ሥርዓት ላይ ሰሜን ዕዝ ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ እውቀቱን፣ ገንዘቡን፣ ጉልበቱንና ሕይወቱን ሳይሰስት ስለመስጠቱ ተነስቷል። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የመከላከያ ሠራዊት ሥነ-ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል እንዳልካቸው ወልደኪዳን፤ ለሕዝብና ለሀገር ዋጋ…

Read More

ምክክሩ የጋራ ችግሮቻችንን በጋራ ለመፍታት የሚያስችለንን ውጤት ያመጣል ያመጣል።ተሳታፊዎች

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሀገራዊ የምክክር አጀንዳ የማሰባሰብ ምዕራፍ እየተካሄደ ይገኛል። በዚሁ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ላይ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተወከሉ ተሳታፊዎች ተገኝተዋል ። ተሳታፊዎቹ በሰጡት አስተያየት ቆየት ያሉ ያልተፈቱና በጋራ ተጠቃሚነታችንን የሚያረጋግጡ መፍትሔዎችን ማግኘት የሚያስችለን መድረክ ነው ሲሉ ተናግረዋል ። አስተያየት ከሰጡን መካከል ከቤንች ሸኮ የመጡት አቶ ሻንቆ ጋኪናንስ ምክክሩ የጋራ ችግሮቻችንን በጋራ…

Read More

የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ የሚያመርታቸውን ኬሚካሎች ከአገር ውስጥ በተጨማሪ ለውጭ ገበያ ለማቅረብ የሚያስችል አቅም መፍጠሩን አስታወቀ።

የፋብሪካው ዋና ስራ አስኪያጅ አህመድ ሞቱማ ለኢዜአ እንዳሉት ፋብሪካው ለኢንዱስትሪዎች ግብዓት የሚሆኑ መሰረታዊ ኬሚካል የሚባሉትን ሰልፈሪክ አሲድ፣ አሉሚኒየም ሰልፌትና ሀይድሮጂን ፐርኦክሳይድ እያመረተ ይገኛል። ፋብሪካው ከ1987 ጀምሮ ሁለቱን ምርቶች እያመረተ መቆየቱንና ከ2009 ጀምሮ ደግሞ ሀይድሮጂን ፐርኦክሳይድ እያመረተ እንደሆነ ገልፀዋል። ፋብሪካው እነዚህን ኬሚካሎች እያመረተ ለአገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎች እንዲሁም ሀይድሮጂን ፐርኦክሳይድን ለጎረቤት አገራት ገበያ ሲያቀርብ መቆየቱን ተናግረዋል። ድርጅቱ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ በይፋ ተጀመረ

በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሚካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ በቦንጋ ከተማ ተጀምሯል:: የምክክር መድረኩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር በጋራ በመዘመርና ሐይማኖት አባቶችና ሀገር ሽማግሌዎች ምርቃት የተጀመረ ሲሆን በሂደቱም በክልሉ ከ57 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎችን የወከሉ ተወካዮች እየተሳተፋ ይገኛሉ:: በምክክር መድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን…

Read More