ሞትን አምልጠው፤ ምርጫን አሸንፈው ኋይትሃውስ የገቡት ፕሬዚዳንት
ዶናልድ ትራምፕ ሦስት ጊዜ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን ሙከራ ከማድረጋቸው በፊት በአሜሪካ ታዋቂ እና አነጋጋሪ ቢሊየነር እንዲሁም በቴሌቭዥን መስኮት የማይጠፉ ዝነኛና አለፍ ሲሉም አስገራሚ ፖለቲከኛ ስለመሆናቸው ይነገራል። (Make American great again) አሜሪካንን መልሶ ታላቅ ማድረግ በሚለው መለያቸው በአውሮፓውያኑ 2016 ምርጫ ብቅ ያሉት ትራምፕ የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩ ሆነው ነበረ ከዲሞክራቷ ሂላሪ ክሊንተን ጋር የተፎካከሩት። በ2016 የምርጫ ቅስቀሳቸው…
