ምክር ቤቱ የክልሉን የሚዲያ ማቋቋሚያ አዋጅን ጨምሮ ሌሎች ረቂቅ አዋጆችንና ደንብ መርምሮ አፀደቀ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት በሁለተኛ ቀን ውሎው በክልሉ መንግሥት የቀረቡ 11 ረቂቅ አዋጆችንና 1 ደንብ መርምሮ አፅድቀዋል። የረቂቅ አዋጆቹ ዓላማና አስፈላጊነትና እንዲሁም ዝርዝር ይዘት እና የተፈጻሚነት ወሰን ላይ በምክር ቤቱ ዋና አፌጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ማብራሪያ ተሰጥቷል። በምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ በዝርዝር ተተችተው ለምክር ቤቱ ውሳኔ የቀረቡ ረቂቅ አዋጆች የክልሉን ሁለንተናዊ…
