ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ሪፖርታቸውን ለምክርቤቱ ማቅረባቸውን ቀጥለዋል ፡፡
ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ባቀረቡት የአስፈጻሚ ተቋማት ሪፖርት በአርብቶና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች በተሰሩ ስራዎች ተጨባጭ ለውጦች መገኘታቸውን አብራርተዋል ፡፡ 175 የአርብቶና ከፊል አርብቶ አደር ልጆች በክልሉ ባሉ 2 ሆስቴሎች የሆስቴል አገልግሎቶችን አግኝተው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ተደርጓል ፡፡ በመጀመሪያ ዲግሪ መርሐ ግብር 116 ተማሪዎች ፣ በዲፕሎማ 37 ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ተደርጓል ፡፡ ከመሰረተ ልማት…
