Trendings

Getenesh Gebeyehu

በ11 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባ የቦባ ቆጫ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታው ተጠናቅቆ ተመረቀ።

ትምህርቤቱ በኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉሙሩክ ኮሚሽን በጋራ መገንባቱ ተገልጿል ። በክልሉ ካፋ ዞን ዋቻ ከተማ የተገነባው የቦባ ቆጫ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾና የገቢዎች ሚኒስትር ዴኤታና የጉምሩክ ኮሚሽን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተመርቋል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ባስተላለፉት መልዕክትም የትምህርት ተቋማት መሠረታዊ ችግሮች መጠነ ሰፊ በመሆናቸው ችግሮችን ለመፍታት ደረጃ…

Read More

fsaedf

የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ባህሎች አካዳሚና ከሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በቦንጋ ከተማ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን በተሰሩ ጥናቶች ላይ ተጨማሪ ግብዓት የማሰባሰብ አውደ ጥናት ዛሬ አጠናቋል፡፡ በአውደ ጥናቱ ላይ በቋንቋዎችና በባህሎች ላይ ከአዲስ አበባ፣ ከሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲትና ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ታርጫ ካምፓስ ምሁራን የተሰሩ…

Read More

የታርጫ ጠቅላላ ሆስፒታል የአገልግሎት አሰጣጡን እንዲያጎለብት የሚያግዙ ድጋፎች እየተደረጉ እንደሚገኝ የዳውሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ገለጹ

የሆስፒታሉን ተግባር አፈጻጸም የሚገመግም የቦርድ አባላት የጋራ ውይይት ተካሂዷል። የዳውሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የቦርዱ ሰብሳቢ አቶ ዳዊት ገበየሁ በውይይቱ ላይ እንዳሉት ሆሲፒታሉ አገልግሎቱን እንዲያሳልጥ የሚያግዝ ድጋፍ በተገቢ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል ብለዋል። ሆስፒታሉ ከሚሰጠው የአገልግሎት ስፋትና ከግብአት አቅርቦት አኳያ የሚስተዋሉ ማነቆዎችን ለመፍታት እየተሰራ እንደሚገኝም ዋና አስተዳዳሪው አስገንዝበዋል። የ9 ወራት የሥራ ሪፖርት ያቀረቡት የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ አቶ…

Read More

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ከአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያ (EFPApp) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ በተገኙበት አስጀምሯ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፋት መልዕክት ይህ ስራ ለዜጎች መሰረታዊ አገልግሎት ለመስጠት ታልሞ የሚከናወነው የዲጂታል ኢትዮጵያ ስትራቴጂ አካል መሆኑን ጠቁመው የሁሉንም ዘርፎች ምሉዕ አቅም ለማሳካት በዲጂታል ኢትዮጵያ መደገፍ አለባቸው ብለዋል። ባለፉት ስድስት አመታት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከአናሎግ ወደ ዲጂታል ስርዓት መሸጋገሩን ያስታወሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የህዝብ ብዛት እየጨመረ ባለበት ከተማችን ንቁ የዜጎች…

Read More

በክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተመሩ የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ አባላት የገብረፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታልን ጎበኙ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ በተከበሩ ወንድሙ ኩርታ የተመራው የም/ቤቱ የቋሚ ኮሚቴ አባላት ቡድን በቦንጋ ከተማ የሚገኘውን የገብረፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታልን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። የጉብኝቱ ዓላማ በሆስፒታሉ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ምልከታ በማድረግ የሚስተዋለውን የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን በቅንጅት በመፍታት ለተሻለ አገልግሎት ምቹ ሁኔታን መፍጠር ላይ ያተኮረ እንደሆነ አፈ ጉባኤው ገልጸዋል። በጉብኝቱ ወቅት…

Read More

ቀጣይነት ያለው የአቅም ግንባታና የንቅናቄ ስራዎቻችንን አጠናክሮ በማስቀጠል ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ በተናበበ መልኩ መሰራት ይገባል፦ አቶ ነጋ አበራ::

ቀጣይነት ያለው የአቅም ግንባታና የንቅናቄ ስራዎቻንን አጠናክሮ በማስቀጠል ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ በተናበበ መልኩ መሰራት ይገባል ሲሉ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አቶ ነጋ አበራ ገለጹ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የ2016 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ ወራት የንቅናቄ መድረክ…

Read More

የብሪክስ ጥምረት የዲፕሎማሲ ግንኙነትን ለማስፋትና ኢኮኖሚያዊ ትብብርን ለማሳደግ ይረዳል – አምባሳደር ዲና

የብሪክስ ጥምረት ኢትዮጵያ በዓለም የዲፕሎማሲ ግንኙነት ዕድሎችን እንድታሰፋና ኢኮኖሚያዊ ትብብሯን እንድታጠናከር ያደርጋል ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የደቡብ ደቡብ ትብብርን በማስተዋወቅ ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነት የሚኖራትን ሚና፣ ዕድልና ቀጣይ ስራ የሚዳስስ የምክክር መድረክ ተካሂዷል። አምባሳደር ዲና እንዳሉት፥ ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነት…

Read More

ባለፉት አስር ወራት 301 ሺህ ዜጎች በህጋዊ መንገድ ወደ ውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት አድርገዋል – የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል::

ባለፉት አስር ወራት 301 ሺህ ዜጎች ክብርና ደህንነታቸውን በጠበቀ መልኩ ወደ ውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት ማድረጋቸውን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል የተያዘውን በጀት ዓመት ያለፉት ዘጠኝ ወራትን ዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከኢዜአ ጋር ቆይታ አድርገዋል። በተያዘው በጀት ዓመት መጀመሪያ የዘርፉ ባለድርሻ አካላትን በማካተት “ዓመተ-ምርታማነት” በሚል ስያሜ እያንዳንዱ ሥራዎች ወደ ውጤት…

Read More

በሚዛን አማን ከተማ የኮሪደር ልማት እና ፅዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው::

የሚዛን አማን ከተማን ዕድገትና የህዝቡን ፍላጎት ባማከለ መልኩ መልሶ ለማልማት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እየተደረገ ነው። የኮሪደር ልማት ሥራን በከተማ አስተዳደር ደረጃ ማስጀመር እና ጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን ማስጀመርን ዓለማ ያደረገ ግንዛቤ ማስጨበጫና ምክክር ነው እየተካሄደ ያለው። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን ከተሞች ቀደም ሲል ደረጃውን ባልጠበቀ ፕላን የተመሠረቱ ሲሆን አሁን ላይ ያለውን…

Read More

መከላከያ ሠራዊቱ ህገ መንግስታዊ ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ::

መከላከያ ሠራዊቱ ህገ መንግስታዊ ተልዕኮውን በብቃት የመወጣት አኩሪ ተግባሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ አስታወቁ። ብላቴ የሚገኘው የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ያሰለጠናቸውን 42ኛ ዙር የኢትዮጵያ ኮርስ መሰረታዊ ኮማንዶ ዛሬ አስመርቋል። በዚህ ወቅት የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ባደረጉት ንግግር፤ መከላከያ ሠራዊት የሀገሪቱን…

Read More