Trendings

Getenesh Gebeyehu

በወረዳው እየለማ ያለው የሰሊጥ ምርት ለሌሎች አከባቢዎች ተሞክሮ የሚሆን ነው። አቶ ታመነ በቀለ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የግብርና ቢሮ እና የኮንታ ዞን አመራሮች በኮንታ ኮይሻ ወረዳ የበልግ አዝመራ የተሰሩ የእርሻ ስራዎችን ጉብኝተዋል። በጉብኝታቸውም በበልግ የለማዉ በቆሎ፣ ሰሊጥና ካሳባ ምርት እንዲሁም የአረንጓዴ አሻራ አካል የሆነውን ሙዝ ያለበትን ደረጃ ጎበኝተዋል። በጉብኝት ወቅት የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ታመነ በቀለ በወረዳ ውስጥ እየተሰሩ…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባለፉት ሁለት ዓመታት ከ160 በላይ ትላልቅ የግብርና ኢንቨስትመንት አልሚዎች ተሰማርተዋል::

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባለፉት ሁለት ዓመታት ከ160 በላይ ትላልቅ የግብርና ኢንቨስትመንት አልሚዎች መሰማራታቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ገለጹ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አነሳሽነት የተገነቡት የቱሪስት መዳረሻዎችም የአካባቢው የሆቴልና ቱሪዝም አገልግሎት ኢንቨስትመንት እንዲነቃቃ በር መክፈታቸውን ተናግረዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ክልሉ ከተመሰረተ ወዲህ በሁለት ዓመታት ውስጥ የተከናወኑ የሰላምና ልማት ስራዎችን በተመለከተ ከኢዜአ ጋር…

Read More

በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚደንት ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ የተመራው ልዑክ ቦንጋ ከተማ ገባ።

ልዑኩ በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ጎጀብ ከተማ ሲደርስ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ማስረሻ በላቸውን ጨምሮ ሌሎች የክልሉና የካፋ ዞን ከፍተኛ አመራሮችና የአካባቢው ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል አድርጎላቸዋል። ልዑካኑ በቆይታው የፈረንሳይ ፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ ችቦ የማብራት ሰነ-ስርዓት በቦንጋ ከተማ በማካሄድ ለሲዳማ ብሄራዊ ክልል ርክክብ እንደሚደረግ ተጠቁሟል። በቦንጋ ከተማ ዛሬ ከሰዓት የፓናል ውይይት…

Read More

የክልሉ ትምህርት ቢሮ የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም እየገመገመ ነዉ::

ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል 6ቱ ዞኖች የተወጣጡ የትምህርት ዘርፍ አመራሮችንና ባለሙያዎችን ያሳተፈ የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም የሚገመግም መድረክ በተርጫ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። አሁን ላይ የሚታየውን የትምህርት ስብራቶችንና ኪሳራን በመጋፈጥ መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት የአስተሳሰብ አንድነት መፍጠር ተገቢ መሆኑን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማው ዘውዴ…

Read More

በምስራቅ ሸዋ ዞን በሊበን ጭቋላ ወረዳ የአሸባሪው ሸኔን ሁለት ሻምበሎች ከነ ሻምበል አዛዦቻቸው ተደመሰሱ

በምስራቅ ሸዋ ዞን በሊበን ጭቋላ ወረዳ የአሸባሪው ሸኔን ሁለት ሻምበሎች ከነ ሻምበል አዛዦቻቸው መደምሰሳቸውን የጉና ክፍለ ጦር አራተኛ ሬጅመንት አስታወቀ፡፡ በምስራቅ ሸዋ ዞን ሊበን ጭቋላ ወረዳ አዋሽ ወንዝን ተከትሎ ባሉ ቀበሌዎች እና በዝቋላ አቦ ተራራማና ጫካማ አካባቢ ተሰግስጎ የሽብር ሴራ ሲፈፅም የነበረው አሸባሪ ሃይል ከጥቅም ውጭ መደረጉ ተገልጿል። የክፍለ ጦሩ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሌተናል ኮሎኔል…

Read More

በግብርና ዘርፍ ያገኘነውን ስኬት በኢንዱስትሪው ዘርፍ ለመድገም ትልቅ ትልም አለን-ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር)

በግብርና ዘርፍ ያገኘነውን ስኬት በኢንዱስትሪው ዘርፍ ለመድገም ትልቅ ትልም አለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታን በኦሮሚያ ክልል እና በሲሲኢሲሲ መካከል በተደረገ በገዳ የኢኮኖሚ ዞን የሉሜ ነፃ የንግድ ቀጠና ማልማት ስራ የመግባቢያ ስምምነት መርሃግብር አስጀምረዋል። ይህን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)÷ የገዳ ኢንዱስትሪ ዞን የሀገራችን…

Read More

ngj

በግምገማ መድረኩ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ እንደተናገሩት ጉዳዩ የገፅታ ግንባታና የዞኑን የስፖርት ዘርፍ ለማነቃቃት በዚህም አካባቢያችንን ለዓለም አጉልቶ ለማሳየት ትልቅ ፋይዳ ያለው በመሆኑ እንደ ዞን ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እስከ ታችኛው ወረዳና ከተማ አስተዳደር መዋቅሮች ተሣታፊዎች በአግባቡ መለየታቸውን ተናግሯል። የቦታ ዝግጅት፣የፓናል መወያያ አዳራሽ የማዘጋጀትና የማስዋብ ሥራ፣ እንግዶችን ለመቀበል የሚያስችል የመስተንግዶና የተሽከርካሪዎች ዝግጅት በስፋት የተሰሩ…

Read More

የሚዛን ግብርና ቴክኒክ ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የራሱን ገቢ አመንጭቶ ራሱን እያስተዳደረ የተሻለ ደረጃ ላይ እንዲደርስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ::

የቴክኖሎጂ ብዜትና ሽግግር ስራም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተጠቁሟል፡፡ የኮሌጁ ዲን አቶ ካሳሁን ናይክን እንደገለፁት ኮሌጁ የራሱን ገቢ አመንጭቶ የተሻለ ደረጃ ላይ እንዲደርስ ከስራና ክህሎት ሚኒስተር በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት እየተሰራ ነው፡፡ ኮሌጁ ከተመሠረተ ጊዜ አንስቶ በመማር ማስተማር፣ በቴክኖሎጂ ብዜትና ሽግግር ላይ በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን መቆየቱን አቶ ካሳሁን አስታውሰው አሁን መሬት ላይ ያሉት ሀብቶችን በማዘመን ኮሌጁ የውስጥ ገቢውን…

Read More

የቤተሰብ ጤና ቡድን ስራን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚያስፈልግ ተገለጸ::

የሸካ ዞን ቴፒ ከተማ አስተዳደር የቤት ለቤት የቤተሰብ ጤና ቡድን ተግባር ይበልጥ ለማጠናከር ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የውይይት መድረክ በቴፒ ከተማ ተካሂዷል የቴፒ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ዮሐንስ በንዲ በመድረኩ እንደገለጹት የከተማውን ህዝብ ጤናን በመጠበቁ ረገድ በሚሰሩ ስራዎች ሁሉ ከተማ አስተዳደሩ ትኩረት አደርገው እንደሚሰራ ተናግረዋል። ጤናው የተጠበቀ ህብረተሰብን በመፍጠር የልማት ስራውን በማሳለጥ ለራሱን ለሀገሩ የሚበቃ ዜጋ…

Read More

በጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም አፈጻጸም እና ወረርሽኝ ቁጥጥር ላይ ትኩረት ያደረገ ድጋፍ ሊደረግ ነው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮበጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም አፈጻጸም እና ወረርሽኝ ቁጥጥር ላይ ትኩረት ያደረገ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም የድጋፍ ስራ ለሚሰሩ የቢሮ አመራሮችና ባለሙያዎች ኦሬንቴሽን ሲሰጡ እንደገለጹት የጤና ኤከስቴንሽን ፕሮግራም አተገባበርን በማጠናከር እና ስራው በተቀጣጠለ አኳን እንዲሰራ በክልሉ በሶስት ክላስተር ከተሞች የጤና ኤከስቴንሽን ባለሙያዎች ግምገማ ነክ ስልጠና…

Read More