ፋና ወጊ ትሩፋት!ወ/ሮ ሞሚና መሀመድ ፋና ወጊ በሆነ ስራዎቻቸው ለ25 ዜጎች የስራ ዕድል በመፍጠርም የሌሎች ኢትዮጵያዊያንን የኢኮኖሚ ችግር በመቅረፍና ተጠቃሚ በማድረግ የድርሻቸውን በመወጣት ላይ ናቸው።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በህዳር 6/2015 ዓ.ም የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ በተገኙበት የአንድ ቀን መነሻ ፖቴንሻል ምልከታና የአንድ ቀን ዉይይት በማካሄድ ክልላዊ የሌማት ትሩፋት ይፋዊ ስራ ማስጀመሪያ ፕሮግራም በማድረግ ወደ ስራ መገባቱ ይታወቃል።በሌማት ስራዎች ወደ ተግባር ከተገባ በአንድ ዓመት ውስጥ በርካታ ለውጦች በክልሉ እየተገኙ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ መረጃ ያመላክታል።የሌማት ትሩፋት…
