መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት እንደ ክልል ያጋጠመንን የአገልግሎት አሰጣጥ ስብራት እያከመ መሆኑ ተገለጸ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ5 ዞንና በ 15 ከተማ አስተዳደሮች ተጨማሪ አገልግሎት እንደሚጀመርም ተገልጿል። እንደ ሀገር በየዘርፉ የሚታዩ የአገልግሎት አሰጣጥ የመልካም አስተዳደር ችግር ሆኖ የህዝቡን ምሬት አግዝፈወት ቆይተዋል። መንግስትም ችግሩን ለመቅረፍ እና ለመፍትሄውም ” መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን “ወደ ስራ አስገብቷል ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ብዝሀ ከተሞች ውስጥ አንዷ በሆነች ሚዛን-አማን…
