የትምህርት ጥራት ችግርን ከመሰረቱ ለመፍታት ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
በምዕራብ ኦሞ ዞን በሁሉም አከባቢዎች የትምህርት ጥራት ችግርን ከመሰረቱ በመፍታት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥና በትምህርት ዘርፍ የሚጠበቀውን ውጤት ለማስመዝገብ ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል፡፡ በዞኑ ያለውን የትምህርት ጥራትና ተደራሽ ችግር ለመቅረፍ መጠነ ሰፊ ስራዎች እየተከናወነ ሲሆን በጀሙ ከተማ አስተዳደር በLLRP ፕሮጀክትና በከተማው ማህበረሰብ ቀጥተኛ ተሳትፎ የተገነባ የጀሙ ሞዴል ቅድመ 1ኛ ደረጃ ትምህርት…
