የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ በቦንጋ ከተማ የውይይት መድረክ ማካሄድ ጀመረ።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ሀብት አፈራለሁ፤ የሀገሬን ብልጽግና፤ እጠብቃለሁ ፣የኢትዮጵያን ብልጽግና አፋጥናለው ” በሚል መሪ ሀሳብ በቦንጋ ከተማ ከወጣቶች ሊግ አባላትና ደጋፊዎች ጋር ውይይት ማካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ ወጣቶች ሀብት መፍጠር ፤መጠቀም እና ማስተዳደር ፣ዘላቂ ሰላም ማስፈን ፤ ብሔራዊ መግባባት እና ጠንካራ ሀገርን በመገንባት የወጣቶች ሚና፣ ገዢ ሀገራዊ ትርክትና በሌሎች ርዕሰ…
