ለወሳኝ ኩነት ምዝገባ ስርዓት መሳለጥ ቅንጅታዊ ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ፡
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ዘርፍ ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ጋር በመቀናጀት ከዞን እና ከተማ አስተዳደር ከትምህርት እና ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ መዋቅሮች ጋር በሁለትዮሽ “ቅንጅታዊ ሥራዎችን በማጠናከር የድርሻችንን እንወጣ” በሚል መሪ ቃል በ2016 አፈፃፀምና በ2017 ዕቅድ ላይ የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ አካህዷል፡፡ በሁለትዮሽ ምክክር መድረክ ላይ የተሳተፉ አካላት በበኩላቸው የወሳኝ ኩነት ተግበራትን ውጤታማ ለማድረግ…
