የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የተፈጥሮ ፀጋዎችን የመለየት ስራ እየተሰራ መሆኑን የሸካ ዞን ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ
በኢትዮጵያ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ በርካታ ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ የቱሪዝም ሀብቶችና አስደናቂ ስፍራዎች በስፋት ሊጎበኙ የሚችሉ ናቸው፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልም በርካታ የቱሪዝም መስህቦችን አካልሎ የያዘ እንደሆነ ይነገራል፡፡ እነዚህ ባህላዊና ተፈጥሯዊ መስህቦችን ለጉብኝት በሚያመች መልኩ ማልማት ተገቢ ነው ፡፡በክልሉ ከሚገኙ ዞኖች ውስጥ የሸካ ዞን አንዱ ሲሆን በዞኑ ከ135 በላይ የሚሆኑ ስፍራዎች በተፈጥሮ መስህብነት የተመዘገቡ…
