በሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በብሪክስ የስፖርት ዘርፍ መድረክ እየተሳተፈ ነው
በፌደራል የሥነ ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በብሪክስ የስፖርት ዘርፍ መድረክ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ የብሪክስ አባል ሀገራት የስፖርት ዘርፍ መድረክ በስፖርት ዘርፍ የሚስተዋለውን ሙስና እና ብልሹ አሰራር በመከላከል ዙሪያ የሚመክር መድረክ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ በመድረኩም የፌዴራል የሥነ ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶን (ዶ/ር) ጨምሮ የፍትህ ሚኒስትር ዴኤታ በላይሁን ይርጋ…
