በካፋ ዞን፣ ጊምቦ ወረዳ የተከሰተውን ወቅታዊ የሠላም መደፍረስ ለመፍታት ያለመ ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ ካፋ ዞን፣ ጊምቦ ወረዳ፣ ሾምባ ኪጭብ ቀበሌ የተከሰተውን ወቅታዊ የጸጥታ ችግር ለመፍታት ያለመ ህዝባዊ ውይይት በቀበሌው ተካሂዷል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እንዲሁም የክልሉ የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ፀጋዬ ማሞ ከሌሎች የክልል እና የካፋ ዞን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን ከአከባቢው ከተወጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ወይይት አድርገዋል።…
