ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አማካኝነት ለአየር ንብረት ለውጥ መዛባት ተግባራዊ ምላሽ እየሰጠች ትገኛለች፡-ሙፈሪሃት ካሚል
ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አማካኝነት ለአየር ንብረት ለውጥ መዛባት ተግባራዊ ምላሽ እየሰጠች እንደምትገኝ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ ከተቋሙ የስራ ባልደረቦች፣ ከጀኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኞችና ከዘንድሮ የኮሌጁ ተመራቂ ተማሪዎች ጋር በመሆን በጀኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግቢ ተገኝተው አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በዚህ ወቅት፤ የአየር ንብረት…
