በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ግብር ከፋዮች የ2016 ግብራቸውን በቴሌ ብር አማካኝነት እንዲከፍሉ አስፈላጊው ቅድመ ሁኔታ ተመቻችቷል- የክልሉ ገቢዎች ቢሮ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የገቢዎች ቢሮ የደንበኞች አገልግሎት የታክስ አወሳሰንና አሰባሰብ ዘርፍ ኃላፊና የቢሮው ምክትል ኃላፊ ቢሮው የክልሉን ገቢ አሰባሰብ ስርዓት ለማዘመን በተለይ በኢ-ታክስ /በኤሌክትሮኒክስ የታክስ ስርዓት/ በመዘርጋት ታክስን ለመሰብሰብ እንዲቻል ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ጋር በመተባበር የክልሉ ግብር ከፋዮች በቴሌ ብር አመታዊ ግብራቸውን እንዲከፍሉ ሲሰራ የነበረው ስራ መሳካቱን ገልፀዋል፡፡ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የክልሉ የታክስ…
