የዳውሮ ባህል፣ ታሪክና ቅርስ ለማልማት፣ ለማሳደግ እና ጠብቆ ለትውልድ ለማሻገር ህዝቡንና የልማት አጋሮችን በማሳተፍ ሰፋፊ ሥራዎች እየተሠራ እንደሚገኝ ተገለፀ።
የዳውሮ ባህል፣ ታሪክና ቅርስ ለማልማት፣ ለማሳደግ እና ጠብቆ ለትውልድ ለማሻገር ህዝቡንና የልማት አጋሮችን በማሳተፍ ሰፋፊ ሥራዎች እየተሠራ እንደሚገኝ የዳውሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳዊት ገበየሁ ገልጸዋል። የብሄሩን ባህል፣ ታሪክና ምርምር ማዕከል ለማስገንባት ህዝባዊ ንቅናቄ እየተካሄደ እንደሚገኝና በሂደቱም ሰፊውን ህዝብ፣ የልማት አጋሮችን እና ወዳጆችን በማሳተፍ በተጀመረው የሀብት ማሰባሰብ እንቅስቃሴ በ 2 ወር ጊዜ ብቻ ከ10 ሚሊዮን…
