Trendings

በሸካ ዞን በየኪ ወረዳ ህገ ወጥ የጤና ተቋማት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ።

የየኪ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት ከሸካ ዞን ጤና መምሪያ እና ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ጋር በጋራ በተሰራው ስራ ህገ ወጥ የግል የጤና ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የየኪ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ግብአት ጥራትና ቁጥጥር ስራ ሂደት አስተባባሪ የሆኑት አቶ አስማማው አለሙ ገልጸዋል። የስራ ሂደት አስተባባሪው ጽህፈት ቤታቸው ከሸካ ዞን ጤና…

Read More

የምዕራብ ኦሞ ዞን ውብ ምድር

የምዕራብ ኦሞ ዞን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሚገኙ ዞኖች አንዱ ነው። ዞኑ የሜኤን፣የዲዚ፣የሱሪና ዚልማም ብሔረሰቦች እና ሌሎች ኢትዮጵያዊያን አብረው ተዋደው፣ተጋብተው፣ተዋልደው፣ሀብት አፍርተው በፍቅር የሚኖሩበት አካባቢ ነው። የምዕራብ ኦሞ ዞን በሰብል አብቃይነቱ ፣ በወርቅና በሌሎች የከበሩ ማዕድናት ከመገለጫዎቹ ዋናዎቹ ናቸው። ዞኑ በርካታ የውጭ ሀገራትን ቀልብ የሚስቡ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ የቱሪስት መስህቦች የሚገኙበት ዞንም ነው። በዚሁ ምዕራብ…

Read More

የምዕራብ ኦሞ ዞን ውብ ምድር

ዞኑ የሜኤን፣የዲዚ፣የሱሪና ዚልማም ብሔረሰቦች እና ሌሎች ኢትዮጵያዊያን አብረው ተዋደው፣ተጋብተው፣ተዋልደው፣ሀብት አፍርተው በፍቅር የሚኖሩበት አካባቢ ነው። የምዕራብ ኦሞ ዞን በሰብል አብቃይነቱ ፣ በወርቅና በሌሎች የከበሩ ማዕድናት ከመገለጫዎቹ ዋናዎቹ ናቸው። ዞኑ በርካታ የውጭ ሀገራትን ቀልብ የሚስቡ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ የቱሪስት መስህቦች የሚገኙበት ዞንም ነው። በዚሁ ምዕራብ ኦሞ ዞን የሚገኙ ወረዳዎች ምን እንደሚመስሉ በጥቂቱ እንመልከት።የማጂ ቱም ከተማ ከበርካታ የሀገራችን…

Read More

የአቶ ተዘራ ወ/ማሪያም አጭር የሕይወት ታሪክ

አቶ ተዘራ ወ/ማሪያም ሱራ ከአባታቸው ከሃምሳ አለቃ ወ/ማሪያም ሱራ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ በላይነሽ ጮቤ በቀድሞው ከፋ ክፍለሀገር በኤላ አውራጃ በአመያ ከተማ በ1973 ዓ/ም ተወለዱ። ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ የአንደኛ ደረጃ ትምርህታቸውን በአከባቢያቸው ተከታትለው የኮሌጁ ትምርህታቸውን በአርባምንጭ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመምህርነት ተመርቀው በኦሽካ ዴንቻ ፣በኮንታ ኮይሻ፣በጨበራ ሻሾ ፣በኮዳ ማጂ፣በገንጂ ገነት፣በመዳየጃ በማስተማር ሙያና በጪዳ ሙሉ አንደኛ ደረጃ ትምህርት…

Read More

ለበልግ ወቅት የሚያስፈልገው የአፈር ማዳበሪያ ሙሉ በሙሉ መቅረቡ ተገለጸ::

ለበልግ እርሻ ልማት 469 ሺህ 80 ነጥብ 84 ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ ታቅዶ ሙሉ በሙሉ ማቅረብ መቻሉን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለ2016/17 የምርት ዘመን 19 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እንደሚገዛና ከዚህ ውስጥ 8 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል ዩሪያ 11 ነጥብ 19 ሚሊየን ደግሞ ኤን ፒ ኤስ ማዳበሪያ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ የ2016/17 ምርት የአፈር…

Read More

በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ምሁራን የበኩላቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ ተጠየቀ::

በጋምቤላ ክልል አልፎ አልፎ የሚከሰተው የጸጥታ መደፍረስ በዘላቂነት እንዲፈታ ምሁራን የበኩላቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ ተጠየቀ። በክልሉ የሚገኙ ምሁራን ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ሁኔታ ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ በዚሁ ጊዜ እንዳሉት÷ የተለያዩ ከፋፋይ ትርክቶችን የሚነዙ አካላት ክልሉን የግጭት ቀጠና ለማድረግ በሰዎችና በንብረት ላይ ጉዳት እያደረሱ ነው። በፅንፈኝነት ታውረው የሰዎች ሕይወት እንዲጠፋ…

Read More

ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርኃ ግብር እየተካሄደ ነው::

በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርኃ ግብር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሸኽ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና የእምነቱ ተከታዮች ተገኝተዋል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የፕሬዝዳንት አማካሪና የታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርኃ-ግብር የበላይ አስተባባሪ ኡስታዝ አቡበክር አሕመድ በዚሁ ጊዜ፤ ረመዳን የመሰባሰቢያና የአብሮነት ወር ነው ብለዋል። ታላቁ…

Read More

ህዝበ ሙስሊሙ ለሰላም ዘብ ሊቆም ይገባል – ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ::

ህዝበ ሙስሊሙ ለኢትዮጵያ ሰላም ዘብ ሊቆም እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ተናግረዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለችግር የተጋለጡ ወገኖችን ማሰብ እንደሚገባም አስገንዝበዋል፡፡ ምዕመኑ በተለይ በረመዳን ወር ምስኪኖችን ከማገዝ ጎን ለጎን ስለ ሀገሩ ዘላቂ ሰላም ወደ ፈጣሪው እንዲጸልይም አሳስበዋል፡፡ ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ከጠቅላይ…

Read More

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ባለሙያ ሴቶች ኔትዎርክ በይፋ ተመሰረተ::

የሴቶችን የፋይናንስ ተጠቃሚነት የሚያሳድግ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ባለሙያ ሴቶች ኔትዎርክ (ኒውፊን) በይፋ ተመሰረተ። የፋይናንስ ባለሙያ ሴቶች ኔትዎርክ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክና በዓለም ባንክ ትብብር የተመሰረተ ሲሆን የፋይናንስ ተጠቃሚነትን ከማሳደግ ባለፈ በዘርፉ ሴቶች ወደ አመራርነት እንዲመጡ የሚያግዝ ነው ተብሏል። በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገት ሂደት ሴቶች የራሳቸውን ድርሻ እንዲያበረክቱ ምቹ ምህዳር ለመፍጠር ያለመ ስለመሆኑም ተነስቷል። በመርሐ ግብሩ የብሔራዊ ባንክ ገዥ…

Read More

ኢትዮጵያ በቀጠናው ዘላቂ ሰላምና ልማት ለመፍጠር የምታደርገው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ::

ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና የጋራ ልማት፣ ዘላቂ ሰላምና የንግድ ትስስር ለመፍጠር የምታደርገው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ገለጹ። “ቀጣናዊ ሰላም እና አብሮነት ለዘላቂ የኢኮኖሚ ትስስር” በሚል መሪ ሀሳብ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱአለም÷በኢትዮጵያ ልማትን ለማፋጠንና የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በርካታ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ገልጸዋል። ከጋራ ልማት ባሻገር የውስጥ ሰላምን ለማረጋገጥ፣…

Read More