እንደ ሀገር ያሉብን አምስት ዋና ዋና ችግሮች ተገቢው ቦታ እንዳንደርስ እያደረጉን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እንደ ሀገር ያሉብን አምስት ዋና ዋና ችግሮች ተገቢው ቦታ እንዳንደርስ እያደረጉን መሆኑን ከንግዱ ማኅበረሰብ ወኪሎች ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የወረስነው ድህነትና ድህነትን ለመውረስ የተዘጋጀ ትውልድ መኖሩ ከአምስቱ ችግሮቻችን የመጀመሪያው ነው ብለው፤ ድህነትን ወርሰን ለማውረስ ያለን ፍላጎትና መሻት ከፍተኛ መሆኑን በካሳንቺስ በተግባር ታይቷል ሲሉም ገልፀዋል። ሁለተኛው ችግር እንደሀገር…
