በክልሉ 56 ሺህ ላሞችና ጊደሮችን በሰው ሰራሽ ዘዴና በተሻሻሉ ኮርማዎች ማዳቀል መቻሉ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ ።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 56 ሺህ 56 ሺህ ላሞችና ጊደሮችን በሰው ሰራሽ ዘዴና በተሻሻሉ ኮርማዎች ማዳቀል መቻሉን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገልጿል። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ሀላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው በክልሉ በበጀት አመቱ 56 ሺህ ላሞችና ጊደሮችን በሰው ሰራሽ ዘዴና በተሻሻሉ ኮርማዎች በማዳቀል 26 ሺህ 610 ጥጆች ማግኘት መቻሉን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ገልጸዋል።…
