Trendings

የ “ታላቁ የአፍሪካ አረንጓዴ ግንብ ኢኒሼቲቭ” ላይ ያተኮረ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

የ”ታላቁ የአፍሪካ አረንጓዴ ግንብ ኢኒሼቲቭ” (The great green wall initiative) የባለሙያዎች እና የአጋር አካላት ላይ ያተኮረ ስብስባ ዛሬ በአፍሪካ ህብረት መካሄድ ጀምሯል። በስብሰባው መክፈቻ ላይ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የግብርና፣ ገጠር ልማት፣ ብሉ ኢኮኖሚ እና ዘላቂ ከባቢ አየር ኮሚሽን አመራሮች፣ የአባል አገራት ተወካዮች፣ ባለሙያዎች፣ የልማት አጋሮች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል። እስከ ግንቦት 7 ቀን 2017…

Read More

የምስራቅ አፍሪካ ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ትብብርና ጠንካራ ተቋማትን መገንባት ወሳኝ ነው -ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

የምስራቅ አፍሪካ ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ትብብርና ጠንካራ ተቋማትን መገንባት ወሳኝ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ለቀጣናው ዘላቂ ደህንነት በትብብር አበክራ እንደምትሰራም ተናግረዋል። የአፍሪካ ቀጣናዊ መረጃና ደህንነት ኮሚቴ የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፥ ኢትዮጵያ ለአብሮነትና ለአካባቢያዊ ሰላም ቁርጠኛ መሆኗን…

Read More

ምክር ቤቱ አራት ስምምነቶችን አጸደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 29ኛ መደበኛ ስብሰባው አራት የስምምነት አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል። በቀዳሚነት የጸደቀው ለአካባቢ እና አረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት በኢትዮጵያ እና በጣሊያን መንግስት መካከል የተደረገው የ11 ሚሊየን 500 ሺህ ዩሮ የብድር ስምምነት ነው። ለመማር ማስተማር ማጎልበቻ የትምህርት ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ጋር ያደረገው…

Read More

3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

ዛሬ እና ነገ በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄደው 3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባኤ መካሄድ ጀመረ። ጉባኤው በዋናነት የአፍሪካ የእምነት ማህበረሰብ ዘላቂ የልማት ግቦች ስኬትን ማፋጠን፣ የአፍሪካ ህብረት አጀንዳ 2063 ለማሳካት እና የአፍሪካ የ2025 የቡድን 20 ሂደት መሳካትን ትኩረት አድርጎ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በጉባኤው ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሃሙድ አሊ…

Read More

የፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድን ለማሳካት በትኩረት ዕየተሠራ መሆኑን የፍትህ ቢሮ አስታወቀ

ሪፖርታዥየፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድን ለማሳካት በትኩረት ዕየተሠራ መሆኑን የፍትህ ቢሮ አስታወቀየክልሉ የሶስት ዓመት የፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ባለፉት ጊዜያት በክልሉ የፍትህ ዘርፉን ለማሻሻል የተለያዩ የማሻሻያ ስራዎች የተሰሩ ቢሆንም የክልሉ ነዋሪዎች ከፍትህ አገልግሎት የሚጠብቋቸዉን ዉጤቶችን በበቂ ሁኔታ ማምጣት አልተቻለም፡፡ አሁንም በክልላችን በፍትህ ዘርፍ አገልግሎት ላይ ከህብረተሰቡ የሚነሱ እሮሮዎች እና የመልካም አስተዳደር ችግሮች በአገልግሎቱ የህብረተሰቡን እርካታ እና…

Read More

እንሰት ስትራቴጂያዊ ሰብል ሆኖ እንዲወጣ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የሸካ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ

‎በተያዘው የበልግ አዝመራ በዞኑ 6,659 ሄክታር ማሳ በአዲስ ተከላ መሸፈኑም ተመላክቷል። ‎እንሰት ስትራቴጂያዊ ሰብል ሆኖ እንዲወጣ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የሸካ ዞን ግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አዕምሮ ደሳለኝ ገልጸዋል። የመምሪያ ኃላፊው አክለውም ‎በዞኑ በተያዘው የበልግ አዝመራ 6 ሺህ 659 ሄክታር ማሳ በአዲስ ተከላ መሸፈኑም ጠቅሰዋል። አጠቃላይ ዞናዊ ሽፋኑን አሁን ካለበት 33 ሺህ 115 ሄ/ር ወደ 41…

Read More

የለውጥ ሽግግር ዘመን ፈተናዎችን በውል በመረዳት ይህንን የሚመጥን የሐሳብ ጥራትና አንድነት መፍጠር ይገባል።ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል “የመሐሉ ዘመን ወጥመድ መሻገር “በሚል መሪ ሀሳብ የአመራር የዉይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው ። የለውጥ ሽግግር ዘመን ፈተናዎችን በውል በመረዳት ይህንን የሚመጥን የሐሳብ ጥራትና አንድነት በመፍጠር ፣ በትጋትና በቁርጠኝነት ተግባራትን መፈጸም ያስፈልጋል ሲሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ተናገሩ። የለውጥ ሽግግር ዘመን – መንግሥት በሁለት እግር የሚቆምበት፣ የተለያዩ…

Read More

ድሜያቸው ከ 5 ዓመት በታች ለሆኑ 527 ሺህ 954 ህጻናት በተቀናጀ መልኩ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት እንደሚሰጥ የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጲያ ህዝቦች ክልል የተቀናጀ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ከግንቦት 6-15/ 2017 ዓ/ም ባለው ጊዜ እንደሚካሄድ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል ። በክልሉ ዕድሚያቸው ከ 5 ዓመት በታች ለሆኑ 527 ሺህ 954 ህጻናት በተቀናጀ መልኩ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት እንደሚሰጣቸው የክልሉ ጤና ቢሮ በላከልን መረጃ ገልጿል ፡፡ ለኩፍኝ ክትባት ዘመቻ የቅድመ ዝግጅት ሰራዎች እየተጠናቀቁ መሆኑን የገለጸዉ…

Read More

በክልሉ እየተከናወኑ ያሉ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ዝቅተኛውን የክልሉ የዉሃ ሽፋን እያሻሻሉ ይገኛሉ ፦ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በካፋ ዞን ሳይለም ወረዳ ተቺቢ ቀበሌ በ31 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባ የንጹህ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክት ግንባታ እና 6 ኪሎሜትር በህዝብ ተሳትፎ የተሰራ የመንገድ ልማት ሥራ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል። ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ( ዶ/ር) ፕሮጀክቶቹን መርቀዉ በከፈቱበት ወቅት እንዳሉ፤ በክልሉ እየተከናወኑ ያሉ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ዝቅተኛውን የክልሉ…

Read More

በ31 ሚሊዮን ብር የተገነባ የተቺቢ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) በካፋ ዞን ሳይለም ወረዳ ተቺቢ ቀበሌ በ31 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባውን የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ መርቀዉ አገልግሎት አስጀምረዋል። የንጹህ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክት ግንባታ በሰኔ 30/2014 ዓ.ም እንደተጀመረና 31 ሚሊዮን ብር ወጪ የወጣበት ሲሆን ከ3ሺህ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ያደርጋል። ፕሮጀክት ግንባታዉ የጉድጓድ…

Read More