Trendings

የክልሉ መንግስት በብዝሃ ዋና ከተሞች ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ህንጻዎች ግንባታ ለማከናወን ከሦስት የተለያዩ የግንባታ ሥራ ተቋራጮች ጋር የውል ስምምነት ፈጸመ

የግንባታ ማስጀመሪያ የውል ፊርማ ሥነ-ሥርዓት ላይ የግንባታዉ የሥራ ተቋራጮች ከክልሉ መንግስት ጋር ውል ተፈራርመዋል። እነኚህ በመጀመሪያው ምዕራፍ የሚገነቡ በአራቱ ብዝሃ ዋና ከተሞች የሚገነቡ ግንባታዎች በቦንጋ ማዕከል የፕሬዝዳንቱ እና የክልል ተቋማት ቢሮ ህንፃ፣ በታርጫ ከተማ የክልል ተቋማት ቢሮ ህንፃ፣ በሚዛን አማን ከተማ የክልል ተቋማት ቢሮ ህንፃ እና በቴፒ ከተማ የክልል ተቋማት ቢሮ ህንፃዎች ናቸዉ። የክልሉ ርዕሰ…

Read More

የሕብረቱ ኮሚሽን አዲሱ ሊቀመንበር ስልጣናቸውን በይፋ ተረከቡ

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ተመራጩ ሊቀመንበርን ማህሙድ አሊ የሱፍን ጨምሮ ከተሰናባች የኮሚሽኑ አመራሮች ዛሬ ይፋዊ የስልጣን ርክክብ አድርገዋል። በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ የተደረገው የርክክብ ስነ ሥርዓቱ የአንጎላ ፕሬዚዳንት እና የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ጆአዎ ሎሬንሶ፣ ተሰናባች እና አዲስ የሕብረቱ ኮሚሽን አመራሮች እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል። የካቲት 9 እና 10 ቀን 2017 ዓ.ም የተካሄደው 38ኛው የአፍሪካ…

Read More

በትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዳይሰፍን የሚደረገውን የጸረ-ሰላም ሃይሎች አካሄድ በአግባቡ መገንዘብ ይገባል – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

በትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዳይሰፍን የሚደረገውን የጸረ-ሰላም ሃይሎች አካሄድ በአግባቡ መገንዘብ እንደሚገባ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባል አብርሃም በላይ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ በክልሉ ዘላቂ ሰላም እንዳይሰፍን ህዝቡን በግጭት አዙሪት ውስጥ በመጥመድና የተለያዩ አጀንዳዎችን በመፍጠር የቡድን ፍላጎታቸውን በህዝብ ላይ ለመጫን የሚንቀሳቀሱትን ፀረ-ሰላም ሃይሎች አካሄድ በአግባቡ መገንዘብ ይገባል ብለዋል፡፡ የሰላም ስራዎች እንዳይሰሩ የተለያዩ…

Read More

የካፋ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 12ኛ ዓመት 24ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው ።

በጉባኤው ባለፉት 6 ወራት በመደበኛና በማዘጋጃ ከ1 ቢሊዮን 4 መቶ 92 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ ገለጹ። የህዝባችንን የመልካም አስተዳደሪና የልማት ጥያቄዎችን በተገቢው ምላሽ በመስጠት የኢኮኖሚ አቅም ማሳደግ ወሳኝ መሆኑን የካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ ተናግረዋል። በ2017 በጀት ዓመት በመጀመሪያ ግማሽ አመት በመደበኛ እና በማዘጋጃ…

Read More

በክልሉ በእርሻና ሆርቲ ካልቸር ልማት ዘርፍ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ሰፊ ስራዎች እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ እርሻና ሆርቲ ካልቸር ልማት ዘርፍ FSRP፣ CALM፣ PACT እና SLMP ፕሮግራም ጋር በመቀናጀት ለዞንና ወረዳ ግብርና ባለሙያዎችና ለችግኝ ጣቢያ አስተባባሪዎች በአቮካዶ ማጋባት/ Grafting/ ላይ የአሰልጣኞች ስልጠና በቴፒ ከተማ እየሰጡ ይገኛል። በመድረኩ የተገኙት የቴፒ ግብርና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ደረጀ ቱሉ፤ ማዕከሉ ዘርፈ ብዙ ግብርና ስራዎች ላይ ችግር…

Read More

በመንግስት እየተመቻቸ የሚገኘዉን የዉጭ ሀገር የስራ ስምሪት እድል ህብረተሰቡ በአግባቡ ሊጠቀም እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ስራና ክህሎት ቢሮ ጥሪ አቀረበ።

ይህም በህገ-ወጥ መንገድ ለስራ ፍለጋ ከሀገር የሚወጡ ዜጎች ላይ የሚደርሰዉን በደሎችና የመብት ጠሰቶችን ጥሰቶች የሚስያቀር መሆኑም ተጠቁሟል። የዉጭ ሀገር የስራ ስምሪት መንግስት ሰራተኛ ከሚፈልጉ ሀገራት ጋር ህጋዊ ስምምነት በመፈፀም ክህሎት ያላቸዉ ዜጎች ደንነታቸዉ ተጠብቆ ወደ ዉጭ ሀገር በመሄድ የስራ ዕድል የሚጠቀሙበት አሰራር መሆኑን የቢሮዉ ምክትል ሀላፊና የአሰሪና ሰራተኛ ዘርፍ ሀላፊ ዶክተር ተክለአብ ቡሎ ተናግረዋል። ይህም…

Read More

የካፋ ዞን ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔዉን በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ነዉ

ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው ይሄው መደበኛ ጉባኤ ያለፈውን 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 23ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃሌጉባኤ መርምሮ በሙሉ ድምጽ በማጽደቅ ስብሰባውን ጀምሯል:: የምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤ በሚኖረው የ2 ቀናት ቆይታ የተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ የሚወያይ ሲሆን ከነዚህም መካከል የካፋ ዞን የአስፈፃሚዎች የ2017 ዓ/ም የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ማድመጥ: የዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የ2017 ዓ/ም የ6…

Read More

የቁም እንስሳት የወጪ ገበያን ለማጠናከር ያለመ የበይነ-መረብ ውይይት ተካሄደ

የንግድ እና ቀጠናዊ ሚንስትር ካሳሁን ጎፌ ( ዶ/ር) ሰብሳቢነት የቁም እንስሳት የወጪ ንግድን አስመልክቶ በበይነ-መረም ውይይት ተደርጓል። በውይይቱም በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት በተለይም የኮንትሮባንድ ንግድ እንዲሁም የላኪዎችን አቅም ከማጠናከር አንፃር ያሉ ውስንነቶችን ለመቅረፍ መወሰድ ያለባቸው እርምጃዎች ዙሪያ ምክክር አድርገዋል። በቀጣይም ኢትዮጵያ ካላት ከፍተኛ የቁም እንስሳት ሀብት አንፃር በዘርፉ ተወዳዳሪ እንድትሆን ሌሎች የፌደራል ተቋማትንም በማካተት ቀጣይነት…

Read More

‹‹ጤና መድህን እጅግ ጠቃሚ መሆኑን እኔ ምስክር ነኝ›› አቶ ጥሩነህ ለሰው ልጅ፣ ዋና ጉዳዩ ጤናው ነው።

‹‹ጤና መድህን እጅግ ጠቃሚ መሆኑን እኔ ምስክር ነኝ›› አቶ ጥሩነህ ለሰው ልጅ፣ ዋና ጉዳዩ ጤናው ነው። ጤናው ካለ ሰርቶ መበልጸጉ፣ ተምሮም ማወቁ፣ ቀጥሎ የሚመጣ ይሆናል፡፡ ጤና ሲጓደል፣ ብዙ ጉዳዩች አብረው መጉደላቸው አይቀርም፡፡ ዓለም ምስቅልቅል ናት፣ ማግኘትና ማጣት፣ ጤናና ጤና ማጣት፣ በየቤቱ ጊዜ ጠብቀው ብቅ ይላሉ፡፡ በተለይም እንደ ካንሰር ያሉ በሽታዎች በቤተሰብ አባል ላይ ሲከሰቱ ድንጋጤን…

Read More

የሐረር አቅጣጫና ተስፋ

በሐረር ከተማ የተጀመረውን የኮሪደር ልማትና አካባቢውን ለኑሮና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ እንቅስቃሴ ተመልክቻለሁ። በከተማዋ የተጀመረው ሥራ ዕምቅ ዐቅምን ማወቅ፤ አካባቢያዊ ጸጋዎችን ለብልጽግና መጠቀም፤ ማኅበረሰብን ማስተባበር እና የአመራር ቁርጠኝነት ሲደመሩ – ለውጥ እንዴት እንደሚመጣ ማሳያ ነው። ሐረርን እንደ ተምሳሌት በመውሰድ አካባቢዎቻችን ለመቀየር የሚያስችሉ ሰባት ልምዶች እና አቅጣጫዎች ቀጥለው ቀርበዋል። 1. የአመራር ቁርጠኝነት፦ ሐረርን በዋናነት የቀየራት የአመራር ቁርጠኝነት…

Read More