በየአካባቢው የሚገኙ ሀብቶችን በተገቢው በመጠቀም ምርታማነትን ለማጎልበት በትጋት እየተሰራ እንደሚገኝ
ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው አስታወቁ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር የተመራው ቡድን በዳውሮ ዞን ኢሠራ ወረዳ የበጋ መስኖ ስንዴ ምርት ጉብኝት አካሂዷል። በጉብኝቱ ወቅት ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ እንዳሉት በክልሉ ምርታማትን ለማጎልበት የሚያስችሉ በርካታ ተፈጥሯዊ ሀብቶች እና አማራጮች አሉ። በተለይም የውሃ ሀብቶችን በተገቢው በመጠቀም እንደ ክልል ከ5 ሺህ…
