Trendings

በጥምር ግብርና አትክልትና ፍራፍሬ በማልማት ውጤታማ መሆናቸውን በዘርፉ የተሠማሩ አርሶአደሮች ተናገሩ።

በዳውሮ ዞን ቶጫ ወረዳ በኦክሊ-ዳልባ ቀበሌ በጥምር ግብርና አትክልትና ፍራፍሬ በማልማት የተሠማሩ አርሶ አደሮች መካከል ሞዴል አርሶአደር አቶ አለማየሁ ድልቦ እና ተይበላ ዶራሞ እንደተናገሩት፤ በበጋ መስኖ አትክልትና ፍራፍሬ ማልማት አይቻልም የሚለው አመለካከት ተቀይሮ በአንድ ማሳ ጥምዝ፣ ኮረሩማ፣ ድንች፣ ቲማቲም እና በቆሎ በማምረት ላይ መሰማራታቸውን አንስተዋል። አርሶ አደሮቹ በሌላ በኩል አቦካዶ፣ ፓፓያ፣ ሙዝ፣ ቡርቱካን፣ ሎሚ እና…

Read More

በአዳማ የተጀመረዉ የስማርት ሲቲ ግንባታ ቀልጣፋ መንግሥታዊ አገልግሎት መስጠት ማስቻሉ ተገለጸ

“ዓላማ ተኮር፣ የተናበበ እና የተቀናጀ የተግባቦት ሥርዓት ለእመርታዊ ዕድገት” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ ያለዉ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ የጋራ ጉባኤ ተሳታፊዎች የአዳማ ከተማን “ስማርት አዳማ ፕሮጀክትን” ጎብኝተዋል፡፡ የከተማዋ የዲጂታል አገልግሎት አሰጣጥ የመንግሥትን አሠራር ሥርዓት ከማዘመኑም በላይ ለማኅበረሰቡ ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት ያስቻለ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር ) ገልጸዋል፡፡ ትኩረት ተሰጥቷቸው እየተሠሩ ያሉ…

Read More

በቤንች ሸኮ ዞን እየተገነቡ ያሉ የካፒታል ፕሮጀክቶች ምልከታ ተደረገ

በቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን የተመራ የዞን አመራሮች ቡድን በዞኑ እየተገነቡ ያሉ ካፒታል ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ በ2015 ዓመተ ምህረት የግንባታ ስራቸው የተጀመሩ የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤትና የዞኑ ግብርና አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ መምሪያ የቢሮ ህንጻ ግንባታዎች ተጎብኝተዋል። በግንባታዎች አፈፃፀምም የዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ህንጻ ፊዚካል 40 በመቶ እንዲሁም ፋይናንሻያል 27…

Read More

ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን የብልፅግና ፓርቲ የ6 ወራት የስራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ተጠናቋል።

በሶስት ቀናት ግምገማ መድረኩ የፓርቲ ሥራዎች አፈጻጸም ውጤታማነትን በጥልቀት መገምገም ተችሏል። በመድረኩ የጠንካራ ፓርቲ፣ ጠንካራ መንግስት እንዲሁም ጠንካራ ሀገር የመገንባት ግቦችን መሰረት በማድረግ ባለፉት 6 ወራት ውጤታማ ስራዎች መሰራታቸው የተጠቆመ ሲሆን ቀጣይነቱን ማረጋገጥ እንደሚገባም መግባባት ላይ ተደርሷል። ባለፉት ወራት የፖለቲካ፣ የአደረጃጀት እና የሕዝብ ንቅናቄ ስራዎች አፈጻጸም በጥልቀት በመገምገም ስኬቶችን ማስቀጠል እንደሚገባም ተጠቁሟል። ስኬቶችን ለማስቀጠል፣ ክፍቶችን…

Read More

የኮሙኒኬሽን ዘርፉ በብሔራዊ ትርክት ግንባታ የላቀ ሚናውን ሊወጣ ይገባል ተባለ

የኮሙኒኬሽን ዘርፉ የተሳሳቱ መረጃዎችን በማረም፣ አፍራሽ አጀንዳዎችን በመመከትና በብሔራዊ ትርክት ግንባታ የላቀ ሚናውን ሊወጣ ይገባል ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ “ዓላማ ተኮር፤ የተናበበ እና የተቀናጀ የተግባቦት ሥርዓት ለእመርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሐሳብ በመካሄድ እየተካሄደ ነው፡፡ ሚኒስትሩ በመድረኩ ላይ በዓላማ ተኮር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን…

Read More

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ አዲስ አበባን “እየፈካች ያለች የአፍሪካ ከተማ” ሲሉ ገልፀዋታል

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት በጆሀንስበርግ ከተማ ባደረጉት ንግግር ላይ በአዲስ አበባ የተጀመረው የኮሪደር ልማት ከተማዋን እጅግ ውብ፣ ፅዱ እና ለኢንቨስትመንት ምቹ እንድትሆን አድርጓታል ሲሉ ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቱ ይህንን ያሉት በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ አፍሪካ የሚካሄደውን እና የጆሀንስበርግ ከተማ የምታስተናግደውን የጂ 20 የመሪዎች ስብሰባን ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር ላይ ነው። በአዲስ አበባ ከተማ ከ10 ቢሊዮን በላይ ችግኞች…

Read More

የኑሮ ውድነትንና የዋጋ ንረት ለማስተካከል የሰንበት ገበያ ሚና ከፍተኛ ነው ተባለ።

በቦንጋ ከተማ አስተዳደር ጊዜያዊ የሰንበት ገበያ ማዕከል ተጀመረ። የሰንበት ገበያ የተለያዩ መሠረታዊ ዕቃዎች ላይ የሚታየውን የዋጋ ጭማሪ በማስተካከል ሸማቹ ማህበረተሰብ ተጠቃሚ እንድሆን ለማድረግ ታስቦ እንደሆነ የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አስማማው አደመ ተናግረዋል። የኑሮ ውድነትንና የዋጋ ንረት ለመቀነስ የሰንበት ገበያ አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን የተናገሩት ከንቲባው ይህንን በዘላቂነት ለመተግበር እየተሰራ መሆኑንም ከንቲባው ገልጸዋል። አሁን ላይ በገበያው…

Read More

“ማርች 8” ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ በኮንታ ዞን በሴቶች ልማት ህብረት አደረጃጀት የተሰሩ ስራዎችን ኤግዚብሽን ተካሄደ።

ኤግዚቢሽኑን የበፌደራል ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታ ወይዘሮ ሁሪያ አሊ እና የኮንታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታከለ ተስፉ ከፍተዋል። በፌደራል ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሁሪያ አሊ የተመሩ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ ሴት አመራሮች ልዑካን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓል ምክንያት በማድረግ በኮንታ ዞን በሴቶች ልማት ህብረት አደረጃጀት የተሰሩ ስራዎችን መጎብኘት ጀምረዋል። በኤግዚቢሽኑ…

Read More

በስድስት ወራት ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው የገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

በ2017 በጀት ዓመት ስድስት ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል የኮንትሮባንድና ድንበር ቁጥጥር መምሪያ የሬጅመንት 14 አዛዥ ኮማንደር ጌትነት አበዛ ፤ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴን ለመግታት እራሱን የቻለ የኮንትሮባንድ ቁጥጥር ፖሊስ አደራጅቶ ወደ ሥራ በማስገባት ቀድሞ ከነበረው የተሻለ የአሠራር…

Read More

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ዛሬ በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች እየተከበረ ይገኛል። ዘንድሮ ቀኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ114ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ49ኛ ጊዜ “ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል” በሚል መሪ ሀሳብ ይከበራል። ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱ ከተማ አስተዳድሮች በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ እንደሚገኝ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

Read More