12 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በሆነ ወጪ በኦሚያ ቀበሌ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ 3162 ነዋሪዎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ተገልጿል ።
በምረቃው ስነስርዓት ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር በየነ በላቸው እንደገለጹት የኦሚያ ቀበሌ የንጹህ መጠጥ ውሃ ግንባታ በ2011 ዓ/ም ተገንብቶ ለዓመታት ሳይጠናቀቅ በመቆየቱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ሆኖ መቆየቱንና አሁን ላይ ግንባታው ተጠናቅቆ ለአገልግሎት መብቃቱ የህዝቡን ጥያቄ ምላሽ የሰጠ ነው ብለዋል። በክልሉ የንጹህ መጠጥ ውሃ ሽፋን ለማሳደግ ተጀምረው የተቋረጡ የንጹህ መጠጥ ውሃ…
