BLOGS
የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብሩ ሁለንተናዊ የአከባቢ ጥበቃ እና የኢኮኖሚ ዕድገት የሚያሳልጥ ነው። ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል
ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የሁለተኛው ምዕራፍ አረንጓዴ አሻራ መርሀግብር አካል የሆነው የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ ዘመቻ በክልሉ በይፋ አስጀምረዋል። በማስጀመሪያ መርሀግብሩ ርዕሰ መስተዳድሩ ባስተላለፉት መልዕክት የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብሩ ሁለንተናዊ የአከባቢ ጥበቃ እና የኢኮኖሚ ዕድገት የሚያሳልጥ መሆኑን ገልጸዋል። ከስድስት ዓመታት በፊት በክቡር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀሳብ አመንጭነት ወደ ተግባር የተገባው የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር የአከባቢ…
በካፋ ዞን በአንድ ጀንበር ከ5 ነጥብ 2 ሚሊዬን በላይ ችግኝ ለመትከል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ
የካፋ ዞን ግብርና፣ ደን፣ አካባቢ ጥበቃ እና ህብረት ስራ መምሪያ ምክትልና የተፈጥሮ ሀብትና አካባቢ ጥበቃ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ተረፈ ወ/ገብርኤል በ2016 በጀት አመት በካፋ ዞን 74 ሚሊዬን በላይ የተለያዩ የደን እና የፍራፍሬ ችግኞችን በማዘጋጀት 69 ነጥብ 6 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ ሰፊ ስራ መሰራቱን ተናግረዋል፡፡ በዞኑ እስከአሁን ከ50 ሚሊዮን በላይ ዘርፍ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸውን የተለያዩ…
አካል ጉዳተኞች በዘንድሮ የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርኃ ግብር ለመሳተፍ ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል- ፌዴሬሽኑ
አካል ጉዳተኞች በዘንድሮ የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርኃ ግብር ለመሳተፍ ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸውን የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ በዚህ ዓመት በመላው ሀገሪቱ ለስድስተኛ ጊዜ እየተከናወነ ባለው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞች ለመትከል ታቅዶ ወደ ስራ ተገብቷል። የዘንድሮው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ነገ እንደሚካሄድና በዚህም 600 ሚሊዮን ችግኞች እንደሚተከሉ ጠቅላይ ሚኒስትር…
ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አማካኝነት ለአየር ንብረት ለውጥ መዛባት ተግባራዊ ምላሽ እየሰጠች ትገኛለች፡-ሙፈሪሃት ካሚል
ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አማካኝነት ለአየር ንብረት ለውጥ መዛባት ተግባራዊ ምላሽ እየሰጠች እንደምትገኝ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ ከተቋሙ የስራ ባልደረቦች፣ ከጀኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኞችና ከዘንድሮ የኮሌጁ ተመራቂ ተማሪዎች ጋር በመሆን በጀኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግቢ ተገኝተው አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በዚህ ወቅት፤ የአየር ንብረት…
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከ355 በላይ ሄክታር ቢኤች140 የበቆሎ ምርጥ ዘር እያለማ እንደሚገኝ የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት አስታወቀ
እየለማ ያለው የምርጥ ዘር ብዜት ስራ እየተስተዋለ የሚገኘውን የምርጥ ዘር አቅርቦት እጥረት ለመቅረፍ የሚያስችል መሆኑም ተመላክቷል ። የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት የማኔጅመንት አካላት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እየለማ የሚገኘውን የበቆሎ ምርጥ ዘር ብዜት ስራ ተዘዋውረው ተመልክተዋል ። በምልከታው ላይ የተገኙት የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ በላይ ሀሪሶ እንደተናገሩት ድርጅቱ የተለያዩ የምርጥ…
ከአንድ መቶ 12 ሺህ በላይ ማህበረሰብ ክፍሎች በሬድ ፕላስ ኢንቨስትመንት ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸው ተገለፀ
REDD+Investment program (የ’ሬድ ፕላስ እንቨስትመንት ፕሮግራም) ኢትዮጵያን ጨምሮ በታዳጊ ሀገሮች ከደን መመንጠርና መመናመን ጋር በተያያዘ ካባቢ አየር የሚለቀቀውን ሙቀት አማቂ ጋዝ ለመቀነስ እንዲሁም በደን ውስጥ የካርበን ክምችትን ለመጨመር በአለም ዓቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት ማዕቀፍ ውስጥ የተዘረጋ የፖሊሲ አግባብ እና ውጤት ተኮር ማትጊያ ስርዓት ነው። ፕሮግራሙ በዋናነት በደን አጠባበቅና ልማት እንዲሁም በህብረተሰብ ኑሮ ማሻሻል ላይ…
በ2016 በጀት አመት በክልሉ ግብርና ቢሮ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የተሻለ አፈፃፀም ማስመዝገብ መቻሉ ተጠቆመ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2017 ዕቅድ ውይይት በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አማካሪና የጽ/ቤት ቤቱ ኃላፊ አቶ ዮሀንስ መላኩ እንደገለፁት በክልሉ የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ምርታማነትን ለማረጋገጥና በምግብ ራስ ለማስቻል በሚሰራው ሥራ እያበረከተ…
