ተስፋ ሰጪው ኢንዱስትሪ
ተስፋ ሰጪው ኢንዱስትሪ የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከሚያስተዳድራቸው ስኳር ፋብሪካዎች ውስጥ አንዱ የሆነው የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዉስጥ የሚገኝ ነው ፡፡ ፋብሪካው በ2008 ዓ/ም የተቋቋመ ሲሆን ከፋብሪካ ግንባታ ጀምሮ በርካታ ስራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥበቡ ገብረየስ ተናግረዋል፡፡ ፋብሪካው…
