ማሻ ከተማ የረዥም ጊዜ ጥያቄዎቿ እየተመለሷት ይሁን?
ማሻ ከተማ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ውስጥ ከሚገኙት ከስድስት ዞኖች አንዷ በሆነችው በሸካ ዞን ካሉት ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች አንዷ ናት። ማሻ በ1903 የተቆረቆረች እድሜ ጠገቧ ከተማ በርካታ የመንግስት አወቃቀሮችን ያሳለፈች ቅርብ ጊዜ የሸካ ዞን የዞኑን መቀመጫ ወደ ቴፒ ከተማ እስኪያዛዉር ድረስ የዞኑ ዋና ከተማ ሆና ሲታገለግል የነበረች ከተማ ነች። ማሻ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ…
