በክልሉ የተገነቡ የመስኖ አውታሮችን በመጠቀም በበጋ መስኖ ስንዴ እና በሌሎች አትክልትና ፍራፍሬ ልማት ሥራዎች ለውጥ እያመጡ በመሆኑ ተጠናክሮ ይቀጥላሉ፦ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር)
በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የተመራ የከፍተኛ አመራሮች በካፋ ዞን ጨና ወረዳ በቀነች እና ኦፊያ አነስተኛ መስኖ በክላስተር የለማ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ያለበትን ደረጃ ተመለከቱ። በወረዳው በቀነች እና ኦፊያ አነስተኛ መስኖ በክላስተር 1 እና 2 በ86 ሄክታር መሬት የለማ የበጋ መስኖ ስንዴ እና በ192 ሄክታር መሬት የለማ የሽንኩርትና ሌሎች የፍራፍሬ ምርቶችን አመራሮች…
