የፖለቲካና ሁለንተናዊ የልማት ስራዎች ለማሳለጥ አመራሩ ከመቼም ጊዜ በላይ በጊዜ የለንም መንፈስ መስራት አለበት ፦አቶ ፍቅሬ አማን
የፖለቲካና ሁለንተናዊ የልማት ስራዎች ለማሳለጥ አመራሩ ከመቼም ጊዜ በላይ በጊዜ የለንም መንፈስ መስራት አለበት ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ገለጹ በክልሉ እየተከናወኑ ያሉ የፓርቲና የመንግስት ስራዎች ያለበት ደረጃ በተጨባጭ ወርዶ ለማረጋገጥና ለመደገፍ የማስፈጸሚያ ዕቅድ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን…
