ፓርቲው በ2ኛዉ ጉባኤ ያስተላለፋቸው ዉሳኔዎች የህዝብን የልማት ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስለሆኑ ለተግባራዊነቱ አንሰራለን።የቦንጋ ከተማ ተሳታፊዎች
በቦንጋ ከተማ ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ ውይይት መድረክ ተካሂዷል። በህዝባዊ ውይይቱም በጋምቤላ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ዶክተር ጋትሉዋክ ሮን በኩል በብልጽግና ፓርቲ 2ኛው መደበኛ ጉባኤ የተቀመጡ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል ። የኮንፈረንሱ መድረክ ተሳታፊዎች፤ በብልጽግና ፓርቲ መሪነት በቦንጋ ከተማ የተጀመሩ አዳዲስ የልማት ኢንሼቲቦችና ሌሎች የልማትና የመልካም አስተዳደር…
