Trendings

በግብርናው ዘርፍ የተያዙ ኢኒሼቲቮችን ውጤታማ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኮንታ ዞን ግብርና አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ መምሪያ አስታወቀ ።

መምሪያው በግብርና ዘርፍ የልማት ስራዎች የሚያበረታቱ ተግባራት መኖራቸውንም ገልጿል ። በኮንታ ዞን በግብርና ልማት ስራዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ ተጨባጭ ለውጥ የሚያመጡ ተግባራት እየተከናወኑ ነው። በዞኑ በተከናወኑ የልማት ስራዎችም የአካባቢው አርሶ አደሮች ከማምረት ባለፈም ምርታቸውን ለገበያ በማቅረብ በኢኮኖሚው ተጠቃሚ መሆን ስለመቻላቸው ተናግረዋል ። በአመያ ዙሪያ ወረዳ የ01 ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ በከተማው በተፈጠረ የሴቶች…

Read More

የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ብልፅግና ተግቶ እየሠራ መሆኑ ተጠቆመ

በብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ዙሪያ ከተማ አቀፍ የህዝብ መድረክ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩን እየመሩ የሚገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር የማታለም ቸኮል እንደተናገሩት ብልፅግና ፓርቲ ባለፉት ዓመታት በከተሞች ደረጃ የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ተግቶ እየሠራ መቆየቱን ገልፀው ይህም ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል። ከተሞችን…

Read More

ቢሮው በክልሉ በሁሉም አከባቢዎች የማህበረሰብ መድኃኒት ቤቶችን በመክፈት የህብረተሰቡን ፍላጎት ለማሟላት እየሰራ ይገኛል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ በሁሉም አከባቢዎች የማህበረሰብ መድኃኒት ቤቶችን በመክፈት የህብረተሰቡን የመድኃኒት ፍላጎት ለማሟላት እየሰራ እንደሚገኝ የቢሮው ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም ገልፀዋል። አቶ ኢብራሂም ተማም በታርጫ ጠቅላላ ሆስፒታል በኢት ማዕድን ልማት አክሲዮን ማህበር፣ በክልሉ ጤና ቢሮ፣ በዳውሮ ዞን አስተዳደር ፅ/ቤት፣ በታርጫ ከተማ ከንቲባ ፅ/ቤትና በታርጫ ጠቅላላ ሆስፒታል ድጋፍ የተሰራውን የማህበረሰብ መድኃኒት…

Read More

መልካም አስተዳደር ለማስፈን በየደረጃው የሚገኙ ምክር ቤቶች ተቀናጅተው ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለጸ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የክልልና የዞን ምክር ቤቶች 5ተኛ ዙር የጋራ ምክክር ፎረሙ በሁለተኛ ቀን ውሎ የተመረጡ የዞን ምክር ቤቶች የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ለፎረሙ አባላት ቀርቦ ተወያይተውበታል። በዚህ ወቅት የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ እንደገለጹት በክልሉ የሚገኙ ምክር ቤቶች በየ ደረጃው የሚስተዋለውን…

Read More

ህገ ወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ እንቅስቃሴን ለመቆጣጠርና ለመቅረፍ ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

የሸካ ዞን ህገ ወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ ቁጥጥር ግብረኃይል የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭትን በተመለከተ በሚስተዋሉ ችግሮችና የመፍትሔ እርምጃዎች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በቴፒ ከተማ አካሂዷል። የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ እና የግብረኃይሉ ሰብሳቢ አቶ አበበ ማሞ በውይይት መድረኩ እንደገለፁት በዞኑ የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት ብሎም በአጠቃላይ ህገ ወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ እንቅስቃሴን ለመቆጣጠር እና ለመቅረፍ ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንደሚገባ ገልፀዋል።…

Read More

የወባ በሽታ የሚያስከትለውን ጫና ለመቀነስ በተሰራው ስራ የተገኘውን ውጤት ማስቀጠል ይገባል

የወባ በሽታ የሚያስከትለውን ጫና ለመቀነስ በተደረገው ርብርብ የተገኘውን ውጤት ለማስቀጠል የመከላከልና መቆጣጠር ስራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጤና ሚኒስቴር ገለፀ። የወባ በሽታ ጫናን ለመቀነስ የሚያግዝ ሀገር አቀፍ ሳይንሳዊ የምክክር ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ትናንት በተጀመረውና ለሁለት ቀናት በሚቆየው ጉባኤ ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ የክልል ጤና ቢሮ ኃላፊዎች፣ ምሁራን፣ ተመራማሪዎችና ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ይገኛሉ። የጤና…

Read More

ምክር ቤቶች የህዝብ ለህዝብ አንድነትን የሚያጠናክሩ እና የሚያፀኑ ጉዳዮችን ለይቶ ሊሰሩ ይገባል። ዋና አፈ ጉባዔ አቶ ወንድሙ ኩርታ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የክልልና የዞን ምክር ቤቶች 5ተኛ ዙር የጋራ ምክክር ፎረም በታርጫ ከተማ አካሂደዋል። ፎረሙን በንግግር የከፈቱት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ዋና አፌ-ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ የምክክር ፎረሙ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቶችን የሚያጠናክር እና የሚያፀና ነው ብለዋል። ዋና አፈ ጉባዔው በክልሉ የሚገኙ ምክር ቤቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ…

Read More

የባህል ስፖርቶችና ፌስቲቫል ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት ፋይዳቸው የጎላ መሆኑ ተገለጸ።

“ባህላዊ ስፖርቶቻችን ለሰላማችንና ለአንድነታችን ” በሚል መሪ ቃል ክልል አቀፍ ውድድር በኮንታ ዞን እየተካሄደ ነው። በባህል ስፖርቶችና ፌስቲቫል ተሳትፎ ያደረጉ አካላት በሰጡት አስተያየት ውድድሩ አንዱ ከሌላው ልምድ የተካፈለበት መሆኑን ተናግረዋል ። ወ/ሮ ገሊላ ሀ/ማሪያም ከካፋ ዞን በውድድሩ የተሳተፉ ሲሆን ባህላዊ ስፖርቶችና ፌስቲቫል ህብረብሔራዊነት ይበልጥ እንዲዳብር አስቻይ ናቸው ብለዋል። የባህል ስፖርቶችና ፌስቲቫል ከውድድር ባለፈም ልምድ የሚቀሰምበት…

Read More

“ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ሀሳብ ሁለተኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ መሠረት ያደረገ የቦንጋ ማዕከል ኢኮኖሚ ዘርፍ የብልጽግና ህብረት አባላት የውይይት መድረክ ተካሂዷል።

በውይይት መድረኩ የቦንጋ ማዕከል የኢኮኖሚ ዘርፍ የብልጽግና ህብረት ሰብሳቢ እና የክልሉ ቡና ሻይ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የልማትና ጥበቃ ዘርፍ ኃላፊ አቶ በላይ ኮጁአብ እንዳሉት ውይይቱ በፓርቲው ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ በአመራሩ እና በአባሉ ዘንድ የጋራ አረዳድና ተግባቦት ለመፍጠር ያለመ እንደሆነ ገልጸዋል። ጠንካራ ፓርቲ በመገንባት ጠንካራ ሀገር መንግስት ለመፍጠር ፓርቲያችን ያስቀመጠውን ግብ ተግባራዊ…

Read More

“ቆይታ ከእኛ ጋር ዝግጅት !✍️

         xxxxxxxxxxxxxxxxx በክልሉ የሚገኙ ከተሞችን ለነዋሪዎች ምቹና ጽዱ ለማድረግ አስፈላጊ የከተማ መሠረተ ልማት አውታሮችን ከመዘርጋት በተጨማሪ ሀገራዊ ኢንሼቲብ የሆነው ጽዱ ኢትዮጵያ እና ኮሪደር ልማት ላይ ትኩረት ተሰጥቷል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ጽዱ ኢትዮጵያና የኮሪደር ልማት ኢንሼቲቭ፣ በህገወጥ መንገድ የተያዙ የከተማ መሬቶችን ህጋዊ ማድረግ፣ የከተማ መሬት አቅርቦትና ዝግጅት እንዲሁም የከተማ ፕላን…

Read More