በክልሉ ያለውን እምቅ የግብርና አቅም በተሻለ መልኩ ለመጠቀም የባለድርሻ አካላት ድጋፍ መጠናከር እንዳለበት ተጠየቀ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ በክልሉ ያለውን እምቅ የግብርና አቅም በተሻለ መልኩ ለመጠቀም የሚስችል የመካከለኛ ዘመን ስትራቴጂካዊ እቅድ ዝግጅት ላይ ለባለድርሻ አካላት በሚዛን አማን ከተማ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ታመነ በቀለ በስልጠናው መግቢያ ባደረጉት ንግግር በክልሉ ያለውን እምቅ የግብርና አቅም በተሻለ መልኩ ለመጠቀም…
