Trendings

በክልሉ የሚገኙ ህብረት ስራ ማህበራት ተወዳዳሪና ተጽዕኖ ፈጣሪ እንዲሆኑ አሰፈላጊው ድጋፍ ይደርጋል፦ዶ/ር ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የህብረት ስራ ልማት ኤጀንሲ <<የህብረት ስራ ማህበራት ሪፎርም የህብረት ስራ ማህበራት ለኢትዮጵያ ብልጽግና በሚል መሪ ቃል ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው። በንቅናቄ መድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ የህብረት ስራ ማህበራት ድንበር ተሻጋር፤ ተጽዕኖ ፈጣሪ እና ህዝቡ የሚፈልገውን አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ የማህበራትን አደረጃጀት ሪፎርም…

Read More

የፍትህ ተቋማት የለውጥ ተግበራ በማሳለጥ ቀልጣፋና ፈጣን ፍትህ ለዜጎች ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የክልሉን የፍትህ ዘርፍ ተቋማት የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ትግበራ አፈጻጸም እንዲሁም በባህላዊ ዳኝነት ሥርዓት ዙሪያ ከባስደርሻ አካላት የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በክልሉ ያሉ የፍትህ ተቋማት የለውጥ ትግበራን በማሳለጥ ቀልጣፋና ፈጣን የፍትህ አግልግሎት ለዜጎች ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባ የገለጹት የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፌ-ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ በዚህም የተገልጋዩችን…

Read More

ከ294 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ከ294 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታውቋል፡፡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ የተያዙት ኮሚሽኑ ከጥቅምት 22 እስከ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገው ክትትል መሆኑንም ገልጿል፡፡ በዚህም 279 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር የገቢ እና 14 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር የወጭ ኮንትሮባንድ እቃዎች፤ በድምሩ 294 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ…

Read More

የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ በቦንጋ ከተማ የውይይት መድረክ ማካሄድ ጀመረ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ሀብት አፈራለሁ፤ የሀገሬን ብልጽግና፤ እጠብቃለሁ ፣የኢትዮጵያን ብልጽግና አፋጥናለው ” በሚል መሪ ሀሳብ በቦንጋ ከተማ ከወጣቶች ሊግ አባላትና ደጋፊዎች ጋር ውይይት ማካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ ወጣቶች ሀብት መፍጠር ፤መጠቀም እና ማስተዳደር ፣ዘላቂ ሰላም ማስፈን ፤ ብሔራዊ መግባባት እና ጠንካራ ሀገርን በመገንባት የወጣቶች ሚና፣ ገዢ ሀገራዊ ትርክትና በሌሎች ርዕሰ…

Read More

በክልሉ የተከሰተውን የወባ ወረርሽኝ ለመከላከል ሁለንተናዊ ጥረት እየተደረገ ስለመሆኑ ተገለጸ

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና ማህበራዊ ልማት፣ ባህል እና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የተከሰተውን ከፍተኛ የወባ ወረርሽኝ ለመከላከል ሁለንተናዊ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል። ቋሚ ኮሚቴው በክልሉ በከፋ እና በዳውሮ ዞኖች የወባ ወረርሽኙን አስመልክቶ የመስክ ጉብኝት አድርጓል። ቋሚ ኮሚቴው በካፋ ዞን በገብረፃዲቅ ሻዎ ጠቅላላ ሆስፒታል፣ በጎጀብ ጤና ጣቢያ እና በሾንባ ቅጭብ ጤና…

Read More

የሆቴሎች የአገልግሎት አሰጣጥ የዘመነና ለእንግዶች ምቹና ሳቢ ሊሆኑ እንደሚገባ ተገለፀ

የፌዴራል ቱሪዝም ማሰለጠኛ ኢንስቲትዩት ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው በሆቴልና ቱሪዝም ለዘርፉ አመራርና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና በቦንጋ ከተማ መስጠት ጀምሯል። የካፋ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ነጻነት ብርሃኑ እንግዶችን እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት የካፋ ዞን ከእናት ቡና መገኛነት ባለፈ የበርካታ መስሂቦች፣ ቅርሶችና ቱባ ባህሎች ባለቤት…

Read More

ኮሚሽኑ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አጀንዳዎችን በይፋ ተረከበ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከጥቅምት 24/2017 ዓ.ም ጀምሮ በሁለት ምዕራፎች ሲያከናውን የነበረውን የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ዛሬ አጠናቋል። በሂደቱም በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በአጀንዳ ሀሳቦቻቸው ላይ ውይይት ሲያደርጉ ቆይተው አጀንዳዎቻቸውን ለይተው ለኮሚሽኑ አስረክበዋል፡፡ ኮሚሽኑ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ ከተማ ባከናወነው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ከክልሉ ሁሉም መዋቅሮች…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የምክክር መድረክ ባለድርሻ አካላት አጀንዳዎቻቸውን እያደራጁ ነው፡፡

በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የምክክር መድረክ ባለድርሻ አካላት አጀንዳዎቻቸውን እያደራጁ ነው፡፡ የክልሉ ባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ ትላንት ሐሙስ ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም በቦንጋ ከተማ በካፋ ባህል አደራሽ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ በዚህ የምክክር መድረክ ከ1ሺ 100 በላይ የሚሆኑ ባለድርሻ አካላት ሲሆኑ ወኪሎቹ ከፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ከመንግስት አካላት፣ ከወረዳ ማህብረሰብ…

Read More

የተጀመረው ሀገራዊ ምክክሩ በሀገር ደረጃ ያሉ ችግሮችን በውይይትና በምክክር ለመፍታት ይጠቅማል፡- የተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲና ማህበራት ተወካዮች

የተጀመረው ሀገራዊ ምክክሩ በሀገር ደረጃ ያሉ ችግሮችን በውይይትና በምክክር ለመፍታት የሚጠቅም መሆኑን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እየተካሄደ ባለው ሀገራዊ የምክክር መድረክ ተሳታፊ የሆኑ የተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲና ማህበራት ተወካዮች ተናገሩ። የደቡብ ምዕራብ ክልል ፖሊቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን አየለ ሀገራዊ ምክክሩ የሀሳብ የበላይነት ለማረጋገጥ የተፈጠሩ ችግሮችን በውይይትና በምክክር መፍታት ጠቃሚ መሆኑን ገልፀዋል፡፡…

Read More

በገቢ አሰባሰብና በታክስ አስተዳደር አዋጆች ህግን በማስከበር ዙሪያ የሚከሰቱ ማነቆዎችን ለመፍታት በትምህርትና ስልጠና ዘርፍ ትኩረት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የታክስ ጥናት ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ በክልሉ ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 34/2016፣ በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 36/2016 እንዲሁም በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቀጥር 1341/2016 ላይ ለዞን የገቢ ተቋም አመራሮችና ለዘርፉ ባለሙያዎች በቦንጋ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የስልጠና መድረክ ተጠናቋል ። በስልጠናው ማጠቃለያ መልዕክት ያስተላለፉት አቶ ፀደቀ ከፍታው የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ምክትል ኃላፊና የታክስ ጥናት…

Read More