Trendings

በምርጫው ሂደት በነፃነትና ሰላማዊ በሆነ መልኩ ድምፃቸውን መስጠታቸውን መራጮች ገለጹ

በምርጫው ሂደት በነፃነትና ሰላማዊ በሆነ መልኩ ድምፃችንን መስጠት ችለናል ሲሉ የመስቃንና ማረቆ ሁለት ምርጫ ድምፃቸውን የሰጡ መራጮች ተናገሩ። የድጋሚና ቀሪ ምርጫ በሚካሄድባቸው አካባቢዎች ቁሳቁሶች ተሟልተው በተለያዩ አካባቢዎች በዛሬው እለት መራጮች ድምጽ ሰጥተዋል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልም የመስቃንና ማረቆ ሁለት የምርጫ ክልል ነዋሪዎች ከማለዳው ጀምረው የድጋሚ ምርጫ አካሂደዋል። የምርጫ ሂደቱን አስመልክቶ ኢዜአ ያነጋገራቸው መራጮች ሂደቱ ፍፁም ሰላማዊና…

Read More

ለሚዲያ ሁለንትናዊ ዕድገትና ለውጥ ባለድርሻ አካላቶች የበኩላቸውን ተሳትፎ እንዲያበረክቱ ተጠየቀ

በደቡብ ሬዲዮና ቴለቪዥን ድርጅት የማሻ ቅርንጫፍ ጣቢያ የ2016 ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በማሻ ከተማ ተካሂዷል። የደቡብ ሬዲዮና ቴለቪዥን ድርጅት 11ኛ ቅርንጫፍ ሆኖ በቅርቡ የተደራጀው የማሻ ቅርንጫፍ ጣቢያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሚገኙት የሚዲያ ተቋማት አንዱ ሲሆን ቅርንጫፍ ጣቢያው የተቋቋመው በቅርቡ ቢሆንም በአድማጩና ተከታዩ ዘንድ የተሻለ ተቀባይነት በማግኘት በክልሉ ካሉት ሚዲያ ተቋማት ጋር ተወዳዳሪ ከመሆን ባለፈ…

Read More

ሚዛኑን የጠበቀ ትብብርና ፉክክር በተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ለምን አስፈለገ?

“የጋራ ምክር ቤቱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በነጻነት እንዲንቀሳቀሱ ምቹ መደላድል ፈጥሯል::” የጋራ ምክር ቤቱ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ግርማ ባሻ የምርጫ ህጉ አዋጅ ቁጥር 1162/2011 ካስቀመጣቸው ኃላፊነት ያለባቸው የምርጫ የባለድርሻ አካላት ዝርዝር አንዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ነው፡፡ ይህ ምክር ቤት የሚመሠረተው በምርጫ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ህጉ የተቀመጡ ድንጋጌዎችንና ሌሎች የጋራ ጉዳዮችን ተግባራዊ ለማድረግና…

Read More

በክልሉ ያለውን የወባ በሽታ ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር እየተረገ ያለውን ሁሉ ዓቀፍ ርብርብ ተጠናክሮ ይቀጥላል:-አቶ ኢብራሂም ተማም

የክልሉ ጤና ቢሮ ቀበሌን መሠረት ያደረገ የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ተግባራትን የሚያከናውን ግብረሃይል ወደ ክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ሊያሰማራ ነዉ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ያለውን የወባ በሽታ ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር እየተደረገ ያለው ሁሉ አቀፍ ርብርብ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም ገልጸዋል። ቢሮው የሚያሰማራው ግብረ ሀይል በየደረጃው ያሉ መዋቅሮችን በማስተባበር በህብረተሰቡ ላይ…

Read More

ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ ለከተሞች የተለያዩ ደረጃ እና ዓይነት ያላቸው 86  ፕላኖች ተዘጋጅተዋል-የክልሉ ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት

የከተማ ትልቁ ሀብት መሬት ነው።የከተሞች ውስን ሀብት የሆነው የከተማ መሬትን በአግባቡ ማስተዳደር ከተማን የሚመጥን ፕላን ማዘጋጀት ያስፈልጋል። የከተማ ፕላን የአንድን ከተማ እና የአካባቢውን የወደፊት ዕድገት የህዝቡን ጥቅም እና የከተሞችን እድገት መሰረት በማድረግ እንዲመራ ተደረጎ የሚዘጋጅ የመሬት አጠቃቀም ዕቅድ ሲሆን በይዘት ደረጃ የከተማውን መሬት አጠቃቀም፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ታሪካዊ፣ የፊዚካላዊና ሌሎች ጉዳዮችን ያካትታል፡፡ ከተሞች በፕላን ሲመሩ ለከተማው…

Read More

የተጀመረው የኮርደር ልማት ስራው ከተማው ከሌሎች ካደጉ ከተሞች ጋር ተወዳዳሪ እንዲሆን እድል ይፈጥራል። አቶ ግሩም ተማም

የሚዛን አማን ከተማ ኮርደር ወደ ስራ ከገባ ጊዜ አንስቶ ትኩረት ተሰጥቶ እየተከናወነ መሆኑ ተገልጿል። የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ዋና ከንቲባ አቶ ግሩም ተማም እንደገለፁት ከተማው እንደ ሀገር በኮሪደር ልማት ስራ ከተካተቱ 30 ከተሞች አንዱ መሆኑ ገልፀዋል። ከተማዋ እንደ ሀገር ተወዳዳሪ ከተማ ከመሆን ባለፈ በሀገር ደረጃ ለቱሪዝም ምቹና ተመራጭ ለማድረግ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነውም ብለዋል።…

Read More

በቤንች ሸኮ ዞን ነጻ የወባ ወረርሽኝ በሽታ የምርመራና ህክምና አገልግሎት ተጀመረ

በቤንች ሸኮ ዞን በሁሉም ወረዳና ከተማ አስተዳደሮች ነጻ የወባ ወረርሽኝ በሽታ የምርመራና ህክምና አገልግሎት መጀመሩን የቤንች ሸኮ ዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል፡፡ የመምሪያው ኃላፊ አቶ ኤሊያስ ምናሴ እንደገለፁት ህብረተሰቡ የህመም ስሜት ሲሰማው በአቅራቢያ በሚገኝ የመንግስት የጤና ተቋማት እና ጊዜያዊ የህክምና ጣቢያዎች በመቅረብ ነጻ የወባ ወረርሽኝ ህክምና አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የወባ ወረርሽኝ በሽታን ለመግታት ሌሎች…

Read More

ካሜሮን በሚደረገው 23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለሚካፈለው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን ሽኝት ተደረገ

በካሜሮን ዱዋላ ከተማ በሚደረገው 23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለሚካፈለው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን በዛሬው ዕለት ሽኝት ተደረገለት። በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ከተዘጋጁት 45 የሜዳ ላይ ተግባራት ኢትዮጵያ በ41ዱ ትሳተፋለች። በሻምዮናው ኢትዮጵያ በ34 ሴት እና በ43 ወንድ በድምሩ በ77 አትሌቶች ትሳተፋለች። የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዘዳንት ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ በሽኝት መርሃ ግብሩ፤ የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና እንደ…

Read More

አልሚዎችን የምትጣራ ክልል ››

ዓለም በግሎባላይዜሽን አማካኝነት ወደ አንድ መንደር በመቀየሯ ምክንያት የተፈጠሩ ዕድሎችን በተገቢው ለመጠቀም እና ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ ከፍተኛ ጥረት ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ሀገራችን ልማታዊ ባለሀብቶችን ከየትኛዉም የዓለማችን ክፍል በመሳብ ያልተጠቀምንባቸው ሀብቶች በተገቢው ለምተው በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ መሆን የምንችልበትን የኢኮኖሚና ቴክኖሎጂ አቅም ለመፍጠር ፖሊሲ ከማውጣት ጀምሮ በርካታ ተግባራትን እየፈፀመች ትገኛለች፡፡የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት በሀገር አቀፍ ደረጃ የተነደፈውን…

Read More

ለአዲዮ ካካ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግምቱ 500 ሺህ ብር የሚጠጋ የደም መመርመሪያ ማሽን ድጋፍ ተደረገ ።

በክልሉ መንግስት የተገዛውን ዘመናዊ የደም መመርመሪያ ማሽን የክልሉ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ አስረክበዋል ። የክልሉ መንግስት የአዲዮ ካካ የመጀመሪያ ሆስፒታል ሲመረቅ ቃል በገባው መሠረት ለሆስፒታሉ መሠረታዊ የህክምና ቁሳቁስ አስፈላጊ መሆኑን በማመን ይኸው ተገዝቶ ማሽን ድጋፍ መደረጉን ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ተናግረዋል ። ሆስፒታሉ የተሟላ አገልግሎት እንዲሰጥ ህብረተሰቡ የጀመረውን ድጋፍ አጠናክሮ…

Read More