Trendings

እንደ ንብ ታታሪዋ እንስት ››

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት በንብ ሀብት እምቅ አቅም እንዳለው ይታወቃል፡፡ የማርና ሰም ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በክልሉ ከባለፉት ዓመታት ጀምሮ በንብ ሀብት የተቀረጹ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች ተግባራዊ መሆን ጀምሯል፡፡ የተለያዩ የእንስሳት ልማት የቴክኖሎጂ/ጥንቅሮች ወይም ፓኬጆች ተዘጋጅተው በየአካባቢው እንደ አመችነታቸው እዲተገበሩ የማድረግ ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛል፡፡ በቀበሌ ደረጃ የእንስሳት ሀብት ዘርፍ የልማት ጣቢያ ሠራተኞችን በማሰማራት ለተጠቃሚ አናቢዎች…

Read More

ስራ ፈጣሪ ዜጋን ለማፍራት ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ትምህርት ኮሌጅ ያለው ሚና የጎላ መሆኑ ተገለፀ

የቃራዎ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 89 ሰልጣኞች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ በዳውሮ ዞን ከሚገኙ አምስት የቴክኒክና ሙያ ተቋማት መካከል የቃራዎ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ አንዱ ሲሆን ኮሌጁ በ2013 ዓ.ም ወደ ስራ መግባቱን ኮሌጁ ዲን አዲሱ ዘካሪያስ ገልፀዋል። በዚህም በሰባት ትምህርት ዘርፎች በርካታ ሰልጣኞች እያሰለጠነ ሲሆን በዛሬው ዕለት በአይስቲና (ICT) እና በኮንስትራክሽን ሙያ ዘርፍ በመደበኛና በማታ…

Read More

በክልሉ ሙስናን የመከላከል ተግባር

ሙስናን በመከላከል በክልሉ ከ216 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን ተችሏል፦ የክልሉ ስነ-ምግባርና ፀረሙስና ኮሚሽን ሙስናና ብልሹ አሰራር ልማትን በማዳከም የሀገር ኢኮኖሚ እንዲገታ፣ የሞራልና የሥነምግባር ቀውስ እንዲባባስ፣ ሰላምና መረጋጋት እንዳይኖር፣ ህዝብ በመንግስትና በህግ የበላይነት ላይ አመኔታ እንዲያጣ የሚያደረግ አደገኛና ድንበር ዘለል ባህሪ ያለው አለማቀፋዊ ወንጀል ነው፡፡ ለዚህምመንግሥት ሙስና የሚያስከትለውን ከፍተኛ የሆነ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ቀውስ በመረዳት ችግሩ የከፋ ደረጃ ላይ ከመድረሱ በፊት ለመከላከል እና…

Read More

ተመራቂ ተማሪዎች በተማሩት መስክ ለሀገራቸው እድገትና ብልፅግና የበኩላቸውን መወጣት አለባቸው:- አቶ ፀጋዬ ማሞ

የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። በምረቃ ስነ-ስነ ስርዓቱ ላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦቸ ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ፀጋዬ ማሞ ተመራቂ ተማሪዎችን እንኳን ደስ አላችሁ ብለው ምሩቃን የተሻለ ባገኙት እውቀት ለሀገር እድገትና ብልፅግና የበኩላቸውን ሚና መወጣት እንዳለባቸው አሳስበዋል። ዩኒቨርሲቲው በሁሉም መስክ በመሻሻል ላይ ነው ያለው ያሉት አቶ ፀጋዬ ማሞ…

Read More

ቋሚ ኮሚቴው የ2016 በጀት ዓመት የአስፈጻሚ አካላትን ማጠቃለያ ሪፖርት እየገመገመ ይገኛል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የአምስቱም ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ የ2016 በጀት ዓመት የአስፈጻሚ አካላትን ማጠቃለያ ሪፖርት በታርጫ ከተማ እየገመገመ ይገኛል። የሪፖርት ግምገማ መድረኩን በንግግር የከፈቱት የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፌጉባኤ ወንድሙ ኩርታ በክልሉ የማሀበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ ዕድገት ፋይዳ ያላቸውን ተግባራት አፈጻጸም ተከታትለው መገምገምና ማረም የምክር ቤቱ ተልዕኮ መሆኑን በመግለጽ ከዚህም አኳያ የክልሉ ምክር…

Read More

የማሻ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ እስከ ሀምሌ 15/2016 አመተ ምህረት ተጠናቀው ርክክብ እንደሚደረግ የሸካ ዞን አስተዳደር ገለፀ

የዞን አስተዳደር ከክልል ጤና እና ኮንስትራክሽን ቢሮዎች ከተገኙ አካላት እንዲሁም ከሆስፒታሉ ኮንትራክተርና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ሆስፒታሉ ያለበትን ደረጃ ገምግሟል። በቦታው ላይ የተገኙት የክልል ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አያለው አደሎ እንደገለፁት የማሻ ሆስፒታል ለብዙ አመታት በተለያዩ ምክንያቶች የዘገየ መሆኑን ጠቁመው በአጭር ግዜ ውስጥ ተጠናቀው አገልግሎት መስጠት እንዲችል የክልሉ መንግስት በልዩ ትኩረት እየሰራ እንደሚገኝና…

Read More

ዉጤታማ ፐብሊክ ሰርቫንት መገንባት

ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ የክልሉን ሲቪል ሰርቪስ መዋቅር ማደራጀት እና ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ማጣራት ላይ ትኩረት መሰጠቱን የክልሉ ፐብሊክ ሠርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። የሀገራችን ፐብሊክ ሠርቪስ መዋቅርና አደረጃጀት የረጅም ጊዜ ዕድሜ ያለው ነው።ይሁን እንጂ የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ውጤታማነትን ያረጋገጠ እና የሲቪል ሠርቫንት አቅም ሊጎልብቱ የሚችሉ አደረጃጀቶች እና ፖሊሲዎች ተቀርጾ ሳይተገበሩ በርካታ ጊዜያትን አስቆጥሯል። የለውጡ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ፅ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ በአቶ በላይ ተሰማ የተመራ የድጋፍና ሱፐርቪዥን ቡድን በሸካ ዞን ያደረገዉን የመስክ ምልከታ አስመልክቶ በቴፒ ከተማ ገምግሟል።

በዞኑ በአስራ አንድ ወራት የተከናወኑ የፓሪቲ ተግባራት አፈፃፀም ሪፖርት ለሱፐርቪዥን ቡድኑ ገለፃ ተደርጓል። በአንድራቻ ወረዳ በዮኪ ጭጭ እና ገማድሮ ቀበሌዎች በህዋስና መሠረታዊ ድርጅት የመረጃ አያያዝ ስርዓቱ የተሻለ መሆን ንዑሳን ኮሚቴዎችን ለይቶ ወደ ስራ ከማስገባት ከእዳ ወደ ምንዳ ስልጠና የተሠጠበት መንገድና ወደ መሬት ከማዉረድ አንፃር የተሠሩ ተግባራት አበርታች መሆናቸዉ ተገምግሟል። በሌማት ትሩፋት ስራዎች በተለይም በዶሮ እርባታ፣…

Read More

በዳውሮ ዞን ጠንካራ ፓርቲን ለመገንባት እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ የሱፐርቪዥን ቡድን ማጠቃለያ ግምገማ አካሂዷል።

በክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ና የሱፐርቪዥኑ መሪ የሆኑት በአቶ ነጋ አበራ የተመራው ልዕካን ቡድኑ በዞኑ ፓርቲና መንግሥት የተከናወኑ ተግባራትን፣ የታዩ ጥንካሬዎችን እና ክፍተቶችን እንዲሁም የተገኙ ምርጥ ልምዶችን በመለየት በቀጣይ ጊዜያት ይበልጥ እንዲከናወኑ የሚያስችሉ ተግባራት አፈፃፀም ገምግሟሉ፡፡ በድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ሂዴቱ የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ዓመታዊ ዕቅዱ በተቀመጠው ግብና አቅጣጫ ስለመፈፀሙ፣ ለፓርቲው እሴት…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብ እና አለምአቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ባለፉት አራት ተከታታይ ቀናት በጅማ ከተማ ያዘጋጀው የ3ኛ ዙር የሚዲያና የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና በዛሬው እለት ተጠናቋል።

በስልጠናው የማጠቃለያ መድረክ በቀጣይ የስራ አቅጣጫዎች ዙሪያ መመሪያ የሰጡት የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ምክትል ሀላፊ ክቡር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ የብሔራዊነትን ትርክት አገራዊ አንድነትና ሕብረ ብሔራዊነትን በማስታረቅ ቅቡልነት ያለው አገረ መንግስት ግንባታ መፋጠን ወሳኝ አምድ በመሆኑ የሚዲያ የኮሚኒኬሽን ዘርፍ በትኩረት መስራት እንዳለበት ገልጸዋል፡፡ አሁን ባለንበት የታሪክ ምዕራፍ ውስጥ የትርክት የበላይነት ለመውሰድ በፉክክር…

Read More