ከ2 ሚሊዮን 534 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ህገ ወጥ መድሀኒት መያዙን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለፀ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በካፋ ዞን ከ2ሚሊዮን 534 ሺህ ብር በላይ ግምት ያለው መድኃኒት በቁጥጥር ስር ማዋሉ የክልሉ ጤና ቢሮ ገልጿል። የክልሉ ጤና ቢሮ እንደ ሀገርና ክልል የበሽታ ጫና የሆነውን የወባ በሽታ ከመከላከሉ እና ከመቆጣጠር ሥራ ጎን ለጎን የመድኃኒት ቁጥጥር ስራዎችን እያካሄደ መሆኑን የክልሉ ጠና ቢሮ ጤናና ጤና ነክ ግብአት ቁጥጥር ባለሥልጣን የምግብና መድሀኒት…
