Trendings

ለ22 የከርስ ምድር ውሃ ፕሮጀክቶች የኮንትራት ውል ተፈጽሞ ወደ ሥራ መገባቱ ተገለጸ

ባለፉት ስድስት ወራት ለ22 የከርስ ምድር ውሃ ፕሮጀክቶች የኮንትራት ውል ተወስዶ ወደ ሥራ መገባቱን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት አፈጻጸምን ከክልል የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን እንዲሁም ከፕሮጀክቱ ተወካዮች ጋር እየገመገመ ነው፡፡ የውሃ ኢነርጂ ሚኒስትር አማካሪ ሞቱማ መቃሳ ÷ከሁለት ዓመት በፊት የተጀመረው የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት ከሰው ሃይል ማሟላት…

Read More

የክልሉ ጸጥታ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ በማካሄድ የተለያዩ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፥የፀጥታ ጋራ ምክር ቤት ጉባኤ በክልሉ ነባራዊ የፀጥታ ሁኔታዎችና የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች ላይ በሚዛን አማን ከተማ መክሯል። በክልሉ የፀጥታ ችግር በነበረችው አከባቢዎች በተሰራው ጠንካራ ስራ አመርቂ ውጤት መመዝገቡን ምክር ቤቱ ገምግሟል። በክልሉ የፀጥታ ችግር በነበረባቸው አርብቶአደር ቀጠናዎች በቅንጅት በተሰራው ውጤታማ ሥራ ተቋርጦ የነበረውን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ዳግም ማስቀጠል መቻሉ በምክር ቤቱ…

Read More

ለረዥም ዓመታት የመልካም አስተዳደር ጥያቄ የነበሩ ሁለት የድልድይ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ተመረቁ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፥ በቤንች ሸኮ ዞን የተገነቡ የአጉና እና የዳማ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተመርቀው ለአግልግሎት ክፍት ሆነዋል። በክልሉ መንገዶች ባለስልጣን መስሪያ ቤት አሰሪነት ተገንብተው የተመረቁት እኚሁ ፕሮጀክቶች ለሁለቱ ድልድዮች መደረሻ መንገድ ግንባታ ስራ ማስፈፀሚያን ጨምሮ ጠቅላላ…

Read More

የክልሉን ህዝብ የልማት ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ የመፍታት ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል። ርዕሰ መስተደድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የክልሉን ህዝብ የልማት ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ የመፍታት ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተደድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ በቤንች ሸኮ ዞን የተገነቡ የአጉና እና የዳማ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ከሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን መርቀው ከፍተዋል። በክልሉ የልማት ጥያቄዎች ለመፍታት በተሰጠው ልዩ ትኩረት በተለያዩ የክልሉ አከባቢዎች በርካታ…

Read More

በክልሉ ከ35 ሺህ በላይ ህብረተሰብ ክፍሎች በREDD+ ፕሮጀክት ተጠቃሚ መሆን መቻላቸው ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት አከባቢ፣ደን ፣ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ የREDD+ ፕሮጀክት የ2016 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2017 መሪ ዕቅድ ዙሪያ በሚዛን አማን ከተማ መክረዋል። በመድረኩ የክልሉ አከባቢ፣ደን፣ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ኢንጂነር አስራት ገ/ማሪያም በክልሉ በ2016 በጀት ዓመት በሬድ ፕላስ(REDD+)ፕሮጀክት በርካታ ህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ማድረግ እንደተቻለ ተናግረዋል። በክልሉ በፕሮጀክቱ የሚሰሩ…

Read More

የአቅም ደካሞች ቤት ግንባታ ማስጀመሪያ ፕሮግራም በክልሉ ከሚከናወኑ ሰው ተኮር አገልግሎት አንዱ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ

የክልሉ ትምህርት ቢሮ አመራሮችና ተጠሪ ተቋማት በጋራ በመሆን በቦንጋ ከተማ 180 ሺህ በሚሆን የገንዘብ ወጪ የሚሰራ የአቅም ደካሞች ቤት ግንባታ ስራ አስጀምሯል፡፡ ቤት ግንባታ ፕሮግራሙን ያስጀመሩት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማው ዘውዴ የ2016 በጀት ዓመት የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት በጎነት ለኢትዮጵያ…

Read More

የወባ በሽታ ወረርሸኝ ጫናን ለመቀልበስ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልል መንግስት በሚገኙ ዞኖች የወባ በሽታ ወረርሸኝን ለመቆጣጠር በርካታ ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ ፡፡ እንደ ሀገር ወረርሽኙ በስፋት በሚታይባቸው ክልሎች በክላስተር የተደራጀ አሰራር በመዘርጋት ወረርሽኙን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እንዲያስችል ሀገር አቀፍ የንቅናቄ መድረክ በሚዛን አማን ከተማ በቅርቡ በማካሄድ ወደ ስራ ተገብቷል ፡፡ይህንን አደረጃጀት ተከትሎም በክልሉ የተከሰተውን የወባ በሽታ ወረርሽን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በክልሉ ሁሉም…

Read More

የዘንድሮ የካፈቾ ዘመን መለወጫ “ማሽቃረ ባሮ” በዓልን በተለያዩ ዝግጅቶች ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው

ኢትዮጵያ ሀገራችን በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ሀብቶች የታደለች ነች። የተለያየ ቋንቋና ባህል ያላቸው ህዝቦች ተዋደው፣ ተከባብረውና ተጋምደው የሚኖሩባት ሀገር ናት።አገሪቱ ያሏት ባህላዊና ትውፊታዊ ክዋኔዎች የህዝቦቿ የማንነት መገለጫ መሆናቸውም በሰፊው ይናጋራል፡፡በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሚገኙ 13 ነባር ብሔር ብሔረሰቦች መካከል የካፈቾ ብሔር አንዱ ነው፡፡የካፈቾ ብሔር የራሱ የሆነ የዘመን መለወጫ በዓል “ማሽቃረ ባሮ” በመባል ይታወቃል፤ ይህም የዘመን…

Read More

ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የክልሉ ምክር ቤት ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ።

በታርጫ ከተማ ከሐምሌ 15 እስከ 16/2016 ዓ.ም ድረስ ስካሄድ የቆየው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤቱ 6ኛ ዙር፣3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤው የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቋል። በዚህም መሠረት:- በምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ ውስጥ 1. ክብርት ወ/ሮ አምሳሌ ንጋቱ:- የህግ ፍትህና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ስብሳቢ ሆነው ተሾመዋል። 2. ክብርት ወ/ሮ ገነት…

Read More

ምክር ቤቱ የክልሉን የሚዲያ ማቋቋሚያ አዋጅን ጨምሮ ሌሎች ረቂቅ አዋጆችንና ደንብ መርምሮ አፀደቀ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት በሁለተኛ ቀን ውሎው በክልሉ መንግሥት የቀረቡ 11 ረቂቅ አዋጆችንና 1 ደንብ መርምሮ አፅድቀዋል። የረቂቅ አዋጆቹ ዓላማና አስፈላጊነትና እንዲሁም ዝርዝር ይዘት እና የተፈጻሚነት ወሰን ላይ በምክር ቤቱ ዋና አፌጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ማብራሪያ ተሰጥቷል። በምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ በዝርዝር ተተችተው ለምክር ቤቱ ውሳኔ የቀረቡ ረቂቅ አዋጆች የክልሉን ሁለንተናዊ…

Read More