Trendings

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምልከታ በተደረገባቸው ዞኖች ያለው የግብርና ግብኣት አቅርቦትና ስርጭት የሚበረታታ መሆኑ ተገለጸ ።

በኢፌዴሪ ግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት የተውጣጡ የኢንስፔክሽን ቡድን በካፋ ዞን ጊንቦ እና ዴቻ ወረዳዎች ምልከታ አድርገዋል። የኢንስፔክሽን ቡድኑ በዞኑ ተዘዋውሮ በተመለከተባቸው ወረዳዎች የቀረቡ የግብርና ግብኣት አቅርቦት ስርጭት ለበልግ የእርሻ ወቅት በተገቢው ስርጭት መካሄዱን መመልከታቸዉን የቡድኑ አስተባባሪ ወ/ሮ አልማዝ ወዳጆ ተናግረዋል ። በአንዳንድ ቀበሌዎች የሚታየው የመንገድ መበላሸት ከወቅቱ የዝናብ ሁኔታ ጋር ተግዳሮት እንዳይሆን ከወዲሁ ሊታሰብበት…

Read More

የሌማት ትሩፋት ፕሮግራም አርሶ አደሩ በአካባቢው የሚገኙ የልማት አቅሞችን በተሻለ ሁኔታ እንዲጠቀም ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል። ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በዳውሮ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ተዟዙረው የሌማት ትሩፋት ውጤቶችን ምልከታ አድርገዋል። ህብረተሰቡ የምግብ ዋስትናውን በማረጋገጥ ትርፍ አምራች እንዲሆን በመንግስት የተለያዩ ፕሮግራሞች ተነድፈው በየደረጃው ተግባራዊ በመደረግ ላይ ይገኛል። ከእነዚህም ፕሮግራሞች አንዱ በጠቅላይ ሚነስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተጀመረው የሌማት ትሩፋት ተጠቃሽ ሲሆን ዘርፉ የምግብ ዋስትንን ከማረጋገጥ…

Read More

rfhtgh

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ አዘጋጅነት በጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም አፈፃፀምና በወባ ወረርሽኝ መከላከልና መቆጣጠር ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ የክልሉ ምክር ቤት አባላት በተገኙበት በቦንጋ ተካሂዷል። በምክክር መደረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ መድረኩ የአስፈጻሚ አካላት አፈፃፀምን በመገምገም የህዝብ ውክልናን በአግባቡ ከመወጣትም በላይ በአገልግሎት አሰጣጥ…

Read More

በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ያዘጋጀውን ሞዴል የኦንላይን ፈተና እየወሰዱ መሆኑ ተገለጸ።

በቤንች ሸኮ ዞን የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ ሰፊ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የዞኑ ትምህርት መምሪያ ገለፀ። በዘንድሮው አመት ለመጀመሪያ ጊዜ በሚዛን ቴፒ ዩንቨርሲቲ እየተሰጠ ያለውን ኦንላይን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ የሙከራ ፈተና አሰጣጥ ሂደት የዩኒቨርስቲው የዞንና የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር አመራሮች በተገኙበት ጉብኝት ተካሂዷል። በጉብኝቱ ላይ የተገኙት የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ከንቲባ…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ 278 ሚሊዮን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያሏቸው ችግኞች እንደሚተከሉ ተገለጸ

በክልሉ 56.7 ሚሊዮን ችግኞች የሚተከልበት የአረንጓዴ አሻራ የበልግ ተከላ በይፋ ተጀምሯል ። የበልግ አረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላውን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው በጉራፈርዳ ወረዳ ሴጋ ቀበሌ ተገኝተው አስጀምረዋል ። በዚሁ የማስጀመሪያ ፕሮግራሙ ላይ ባሰሙት ንግግር በ2016 ዓ.ም በክልሉ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ በ3 ምዕራፎች እንደሚተከል አስታውቀዋል ። በክልሉ የሚተከለው…

Read More

ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸዉ የሌማት ትሩፋት ስራዎችን ጎበኙ::

በክልሉ ቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ በአንዲት ሴት ሞዴል አርሶአደር እየተከናወነ የሚገኝ የወተት ላሞች እርባታን በአቶ ማስረሻ በላቸዉ የተመራ ልዑክ ጎብኝተዋል። ወ/ሮ ሞሚና ጀማል በወረዳው ኩጃ ቀበሌ አዲስአለም መንደር በቤተሰብ ይዞታ ላይ የወተት ላሞችን እያረቡ እንደሚገኙ ተናግረዋል። በአረብ ሀገር ለስራ በመሄድ ሰርተው ያገኙትን ሀብት የወተት ላሞችን በመግዛት እርባታ መጀመራቸውን ወ/ሮ ሞሚና ተናግረዋል ። አስራ አንድ…

Read More

በ11 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባ የቦባ ቆጫ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታው ተጠናቅቆ ተመረቀ።

ትምህርቤቱ በኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉሙሩክ ኮሚሽን በጋራ መገንባቱ ተገልጿል ። በክልሉ ካፋ ዞን ዋቻ ከተማ የተገነባው የቦባ ቆጫ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾና የገቢዎች ሚኒስትር ዴኤታና የጉምሩክ ኮሚሽን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተመርቋል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ባስተላለፉት መልዕክትም የትምህርት ተቋማት መሠረታዊ ችግሮች መጠነ ሰፊ በመሆናቸው ችግሮችን ለመፍታት ደረጃ…

Read More

fsaedf

የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ባህሎች አካዳሚና ከሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በቦንጋ ከተማ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን በተሰሩ ጥናቶች ላይ ተጨማሪ ግብዓት የማሰባሰብ አውደ ጥናት ዛሬ አጠናቋል፡፡ በአውደ ጥናቱ ላይ በቋንቋዎችና በባህሎች ላይ ከአዲስ አበባ፣ ከሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲትና ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ታርጫ ካምፓስ ምሁራን የተሰሩ…

Read More

የታርጫ ጠቅላላ ሆስፒታል የአገልግሎት አሰጣጡን እንዲያጎለብት የሚያግዙ ድጋፎች እየተደረጉ እንደሚገኝ የዳውሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ገለጹ

የሆስፒታሉን ተግባር አፈጻጸም የሚገመግም የቦርድ አባላት የጋራ ውይይት ተካሂዷል። የዳውሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የቦርዱ ሰብሳቢ አቶ ዳዊት ገበየሁ በውይይቱ ላይ እንዳሉት ሆሲፒታሉ አገልግሎቱን እንዲያሳልጥ የሚያግዝ ድጋፍ በተገቢ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል ብለዋል። ሆስፒታሉ ከሚሰጠው የአገልግሎት ስፋትና ከግብአት አቅርቦት አኳያ የሚስተዋሉ ማነቆዎችን ለመፍታት እየተሰራ እንደሚገኝም ዋና አስተዳዳሪው አስገንዝበዋል። የ9 ወራት የሥራ ሪፖርት ያቀረቡት የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ አቶ…

Read More

በክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተመሩ የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ አባላት የገብረፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታልን ጎበኙ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ በተከበሩ ወንድሙ ኩርታ የተመራው የም/ቤቱ የቋሚ ኮሚቴ አባላት ቡድን በቦንጋ ከተማ የሚገኘውን የገብረፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታልን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። የጉብኝቱ ዓላማ በሆስፒታሉ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ምልከታ በማድረግ የሚስተዋለውን የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን በቅንጅት በመፍታት ለተሻለ አገልግሎት ምቹ ሁኔታን መፍጠር ላይ ያተኮረ እንደሆነ አፈ ጉባኤው ገልጸዋል። በጉብኝቱ ወቅት…

Read More