Trendings

የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ለመከላከልና የህብረተሰቡን ጤንነት ለመጠበቅ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ

‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ከዞን ጤና መምሪያ ሀላፊዎች ጋር በወቅታዊ የማርበርግ ቫይረስ ስርጭት እና ቅድመ መከላከል ስራዎች አፈፃፀም ላይ በበይነ መረብ ውይይት አድርጓል። ‎የቢሮው ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም እንደገለጹት የማርበርግ ቫይረስ ስርጭትን በመግታት የህብረተሰቡን ጤንነት ለመጠበቅ እየተሰራ መሆኑን አስታውቋል። ‎ለህብረተሰቡ የማርበርግ ቫይረስ የሚተላለፍበት እና መከላከል በሚቻልበት መንገዶች ላይ ግንዛቤ ለመስጠት በክልሉ ሁሉም…

Read More

በ557 ሚሊዮን ብር በመገንባት ላይ የሚገኘው የጀሙ 2ኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ያለበት ደረጃ ተጎበኘ

በምዕራብ ኦሞ ዞን በጀሙ ከተማ በትምህርት ሚኒስቴር በ557 ሚሊዮን ብር በጀት የሚገነባው አዳሪ ትምህርት ቤት ተጎብኝቷል ። በጉብኝቱ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ ጨምሮ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታምሩ ቦኒ ፤ የክልል፣ የዞንና የጀሙ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በቦታው ተገኝተው ጉብኝት አድርጓል። የትምህርት ቤቱ ግንባታ እስከ ሰኔ 2018…

Read More

የክልሉ ሱፐርቪዥን ቡድን በሸካ ዞን ድጋፋዊ ክትትል እያደረገ ነው

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ረዳት ተጠሪ በሆኑት በአቶ በላይ ተሰማ የተመራው የክልሉ ሱፐርቪዥን ቡድን በሸካ ዞን ተገኝተው የመንግስትና የፓርቲ ስራዎች ግምገማ በቴፒ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። ‎በቆይታቸው በዞኑ እየተሰሩ ያሉ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን እንዲሁም የፓርቲ ተግባራት አፈፃፀም እንደሚገመግምና የተሰሩ ተግባራትን የመስክ ምልከታ እንደሚያደርግ ተገልጿል። ‎የቡድኑ አስተባባሪና የክልሉ የመንግስት ረዳት ተጠሪ አቶ በላይ ተሰማ…

Read More

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የዓባይ ተፋሰስ ሀገራትን የጋራ ተጠቃሚነት እያረጋገጠ ነው

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያን እና የዓባይ ተፋሰስ ሀገራትን የጋራ ተጠቃሚነት እያረጋገጠ እንደሚገኝ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ የኃይል ማመንጫ ግድቦች የውሃ አስተዳደር በዕውቀትና በከፍተኛ ኃላፊነት የሚመራ መሆኑንም ተናግረዋል። ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጳጉሜን 4 ቀን 2017 ዓ.ም የሀገራት መሪዎች፣ የቀጣናዊ፣ አሕጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት መመረቁ ይታወቃል። የውሃና…

Read More

ከለውጡ መንግሥት በኋላ በሶማሌ ክልል የግብርናው ዘርፍ እመርታዊ ውጤት አምጥቷል

አዲስ አበባ፤ሕዳር 23/2018 (ኢዜአ)፡-ከለውጡ መንግሥት በኋላ የግብርናው ዘርፍ አስደናቂ ለውጥ ማምጣቱን የሶማሌ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አሕመድኑር አብዲ ለኢዜአ እንዳሉት፤ እንደ ክልል ከለውጡ መንግሥት በፊት ሲታረስ የነበረው መሬት 389 ሺህ 949 ሔክታር ነው። የለውጡ መንግሥት ለክልሉ በሰጠው ልዩ ትኩረት በአሁኑ ወቅት 1 ሚሊየን 585 ሺህ 889 ሔክታር መሬት እየለማ እንደሚገኝ ተናግረዋል። ይህ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጥቅምት እና ሕዳር ወር 2018 ዓ.ም ቁልፍ የሆኑ ተከታታይ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተግባራትን አከናውነዋል።

በደቡብ አፍሪካ አዘጋጅነት ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ምድር በተካሄደው የቡድን 20 አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ላይ በመታደም ከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት አስገኝተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉባኤው ላይ መሳተፍ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም በማስጠበቅ የአፍሪካን የጋራ ድምጽ ለማጉላት ያስቻለ ነበር። ይህም የአህጉሪቱ ተጽዕኖ በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ እየጎለበተ መምጣቱን ያረጋግጣል። የመስኖ ልማት ፕሮጀክት እና የቱሪዝም ልማት እንቅስቃሴን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር…

Read More

በመኸር ከለማው የማሽላና በቆሎ ሰብሎች የተሻለ ምርት ይጠበቃል፦ የጨና ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በካፋ ዞን ጨና ወረዳ በኩታ ገጠም በመኸር ከለማው የማሽላና በቆሎ አዝመራ የተሻለ ምርት ለማግኘት ማታቀዱን ወረዳው ግብርና፣ አካባቢ ጥበቃና ህብረት ሥራ ጽ/ቤት አስታውቋል። በካፋ ዞን ጨና ወረዳ በኩታ ገጠም በመኸር ከለማው የማሽላና በቆሎ አዝመራ የተሻለ ምርት ለማግኘት ማታቀዱን ወረዳው ግብርና፣ አካባቢ ጥበቃና ህብረት…

Read More

ስንዴን በኩታ – ገጠም ማረሳችን ማሣችንን በጋራ እንድንከባከብ አስችሎናል – የሼይ ቤንች ወረዳ አርሶ አደሮች።

በመኸር ግብርና እርሻ በዘር ከተሸፈነው ማሣ ውስጥ 37 ሄክታሩ የስንዴ ኩታ ገጠም እርሻ መሆኑን የወረዳው ግብርና አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ ጽ/ቤት ገልጿል። እንደ ሀገር ትኩረት ከተሰጠባቸው የግብርና ዘርፎች ውስጥ አንዱ የስንዴ ልማት ነው። ስንዴን ከምግብ ፍጆታ ባለፈ ወደ ውጭ እስከመላክ በመደረሱ ስራው ትኩረት እየተሰጠበት መጥቷል ። በቤንች ሸኮ ዞን ሼይ ቤንች ወረዳ ስንዴን በክላስተር የማልማቱ…

Read More

ለግብርና መዋቅራዊ ሽግግር ስኬት የኅብረት ሥራ ማህበራት ቁልፍ ሚና…

ለግብርና መዋቅራዊ ሽግግር ስኬት የኅብረት ሥራ ማህበራት ቁልፍ ሚና ይጫወታሉ አሉ የኢትዮጵያ የኅብረት ሥራ ማህበራት ኮሚሽነር አቶ ጌትነት ታደሰ፡፡ “ኅብረት ሥራ ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ ሀገር አቀፍ የኅብረት ሥራ የልማት አመቻች ባለሙያዎች የስልጠና መድረክ በተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ኮሚሽነሩ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የሲዳማ እና ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኅብረት ስራ ማህበራት ባለሙያዎች የሥልጠና መድረክ ላይ…

Read More

“ትውልድን በስነምግባር ተቋምን በአሰራር” በሚል መሪ ሀሳብ አለምአቀፍ የስነምግባርና ፀረ-ሙስና ቀን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ታርጫ ከተማ እየተከበረ ይገኛል።

በዓሉ የሚከበረው በአለምአቀፍ ደረጃ ለ22ኛ ዙር፣በሀገርአቀፍ ለ21ኛ ዙር እንዲሁም በደቡብ ምዕራብ ለ4ኛ ዙር ነው። በመድረኩ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ም/ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ለኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባር ለመውጣት በየተቋሙ የሚገኙ ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅባቸውን ተግባር በመለየት ጠንክረው ሊሰሩ ይገባል ብለዋል። በተጨማሪ እያንዳንዱ ግለሰብ ተጠያቂነትን በማስፈን ከውይይት ባለፈ በተግባር ሙስናን መከላከል ይጠበቅበታል ሲሉ ማሳሰባቸዉን…

Read More