በፓርቲና በመንግስት የተቀመጡ ግቦችን ውጤታማ ለማድረግ አመራሩ በትክክል የሚቆጠር ተግባር ማስመዝገብ አለበት ፦ አቶ ፍቅሬ አማን
የክልሉ ድጋፍና ክትትል ቡድን በካፋ ዞን እየተከናወኑ ያለውን አጠቃላይ ወቅታዊ የፓርቲና የመንግሥት ስራዎች አፈጻጸም የግምገማ መድረክ ተካሂዷል ። በፓርቲና በመንግስት የተቀመጡ ግቦችን ውጤታማ ለማድረግ አመራሩ በትክክል የሚቆጠር ተግባር በማስመዝገብ ወቅቱ የሚፈልገውን ብልጽግናን ማረጋገጥ አለበት ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ተናግረዋል ። አክለውም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተቀመጡ ግቦች ማለትም የዜሮ…
