Trendings

የግብርና ሚኒስትር፣ የሰላም ሚኒስትር እና የኢቢሲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሹመቶች በምክር ቤት ጸደቀ

የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ፣ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ እና የኢቢሲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ቢኒያም ኤሮ ሹመቶች በምክር ቤት ጸድቀዋል። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የተሾሙት የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ እና የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ ሹመቶችን አፅድቋል። በተጨማሪም የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን…

Read More

ርዕሰ መስተዳድሩ ለምክርቤቱ አባላት ባቀረቡት የ6 ወራት የአፈጻጸም ሪፖርት በመሠረተ ልማት ዘርፍ ከተከናወኑ ተግባራት መካከል የሚከተሉትን ነጥቦች አንስተዋል ፡፡

የአርብቶና ከፊል አርብቶ አደር ልጆችን በሆስቴሎች 179 ተማሪዎች ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ መሆናቸው በአርብቶ አደር አካባቢ የሚታየውን የተማረ የሰው ኃይል እጥረት ለመቅረፍ በመጀመሪያ ዲግሪ 116 እና በዲፕሎማ 42 ተማሪዎች ትምህርታቸውን እየተከታተሉ መሆኑ በአነስተኛ የመጠጥ ውሃ ስራዎች የምንጭ ግንባታ ቤሮ ወረዳ ሲሪት ቀበሌ፣ ሜ/ሻሻ ወረዳ ቂራ ቀበሌ፣ ሜ/ሻሻ ወረዳ ጎሪነሱ ቀበሌ፣ ሜ/ሻሻ ወረዳ ቦኡት ቀበሌ 100% የተጠናቀቁ…

Read More

የፓርቲያችን መገለጫ በሆነው ሰው ተኮር ተግባራትን በማከናወን የመደጋገፍ ባህልን ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ከመደበኛ ስራው ጎን ለጎን የሰው ተኮር ተግባራት ላይ እየሰራ እንደሚገኝ አስታወቀ። የክልሉ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ዘላለም ለገሠ እንደተናገሩት ከመደበኛ የመንግስት ስራ ጎንለጎን የፓርቲያችን መገለጫ በሆነው ሰው ተኮር ተግባራት ላይ ትኩረት በመስጠት በክልሉ ባሉ ከተሞች ላይ በርካታ ተግባራት ማከናወናቸውን አስታውቀዋል ። በዚህም ቀደም…

Read More

ምክር ቤቶች የህዝብ ለህዝብ አንድነትን የሚያጠናክሩ እና የሚያፀኑ ጉዳዮችን ለይቶ ሊሰሩ ይገባል። ዋና አፈ ጉባዔ አቶ ወንድሙ ኩርታ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የክልልና የዞን ምክር ቤቶች 5ተኛ ዙር የጋራ ምክክር ፎረም በታርጫ ከተማ አካሂደዋል። ፎረሙን በንግግር የከፈቱት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ዋና አፌ-ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ የምክክር ፎረሙ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቶችን የሚያጠናክር እና የሚያፀና ነው ብለዋል። ዋና አፈ ጉባዔው በክልሉ የሚገኙ ምክር ቤቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ…

Read More

ባለፉት ስድስት ወራት ጠንካራ ፓርቲ ግንባታን ለማፋጠን በርካታ ስራዎች መሰራታቸዉን አቶ ፍቅሬ አማን ገለጹ

ባለፉት ስድስት ተወራት ጠንካራ ፓርቲ ግንባታን ለማፋጠን በርካ ስራዎች ተሰርተዋል ሲሉ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ገለጹ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ከዘርፉ አመራሮች ጋር እያካሄደ ይገኛል። የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን እንደ ፓርቲ የታለሙትንና…

Read More

በክልሉ ከ32 ሺህ በላይ ሳይፈቀድ የተያዙ የከተማ መሬት ይዞታዎችን ምዝገባ ማከናወን ተችሏል።-የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሳይፈቀድ የተያዙ እና በማስፋፋት የተያዙ ይዞታዎችን ለማስተካከል በመስተዳደር ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 012/2015 እና መመሪያ ቁጥር 001/2015 በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በተደነገገው መሠረት ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ገልጸዋል። የቢሮ ምክትል ኃላፊና የከተሞች መሬት ልማት ማኔጅመንት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ጫናቸው ወንድሙ እንደገለጹት በክልሉ ሳይፈቀድ የታያዙ የከተማ መሬት…

Read More

በልማት ወደኋላ ለቀሩና ለተዘነጉ አካባቢዎች የብልፅግና ፓርቲ ልዩ ትኩረት መስጠቱን ርዕሰ መስተዳድሩ ገለጹ።

በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲን የሚደግፍ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ስልፍ ተካሂዷል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ የብልፅግና ፓርቲ አካታች የፖለቲካ ምህዳር መፈጠሩ በመድረኩ የገለጹት። ፓርቲ ለዓመታት በልማት ተዘንግተውና ወደኋላ ቀርተው የኖሩ አካባቢዎችን ታሪክ በመቀየር የልማት ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በልዩ ትኩረት እየሰራ ይገኛል ብለዋል ርዕሰ መስተዳድሩ።…

Read More

200 ሚሊየን የሕክምና ቴስት ኪቶችን በዓመት የሚያመርት የቻይና ኩባንያ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ላይ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

ጉዋንዥሁ ዎንዶ ባዮቴክ የተባለ 200 ሚሊየን የህክምና ቴስት ኪቶችን በዓመት የሚያመርት የቻይና ኩባንያ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ገብቶ መዋዕለ ንዋዩን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር)÷ የጉዋንዥሁ ዎንዶ ባዮቴክ ኩባንያ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ ወቅት ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር)÷የፋርማሲዩቲካል ዘርፍ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ የሚገኝ ዘርፍ መሆኑን በመግለጽ ይህም ኩባንያው…

Read More

ባለፉት ዓመታት በጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም በርካታ ውጤታማ ተግባራት ተከናውኗል፦ አቶ ፀጋዬ ማም

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ጤና ቢሮ የጤና ኤክስቴሽን ፕሮግራም አፈፃፀምን ለማሻሻል የተዘጋጀ ስልጠና ነክ ግምገማ መድረክ ከቤንች ሸኮና ሸካ ዞኖች ለተዉጣጡ የዘርፉ ባለሙያዎች በሚዛን አማን ከተማ እየተሰጠ ነዉ። መድረኩ ላይ በቅርቡ በሞት የተለዩ የክልሉ የመንግሥት ረዳት ተጠሪ ለሆኑ ለአቶ ተዘራ ወልደማርያም የአንድ ደቂቃ የህሊና ጸሎት በማድረግ ተጀምሯል፡፡ የክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ ፀጋዬ ማሞ ባስተላለፉት መልዕክት በ…

Read More