129ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ምክንያት በማድረግ በታርጫ ከተማ በአካላዊ እንቅስቃሴና ፅዳት ዘመቻ ተካሄደ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አክልሉ ለማ የዛሬው ትውልድ ዳግም አድዋን በመድገም በኢኮኖሚ አሸናፊነት እና ህብረ ብሄራዊ አንድነትን ያጠናከረ ዜጋ በማፍራትና ከተሞች ለኑሮ ምቹ እንዲሆኑበ ማድረግ ዘወትር በየሣምንቱ የፅዳት ዘመቻ ማድረግንእንደምገባም አሳስበዋል ። የታርጫ ከተማ ከንቲባ አቶ ዳዊት ወንድሙ በበኩላቸው ከተሞች ለነዋሪዎች ምቹ እንዲሆኑ የተጀመረው የጽዳት ዘመቻ በየሣምንቱ…
