Trendings

ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በሰልፉ ስፍራ ተገኙ።

​በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ላይ የክልል፣ የዞን እና የከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በክብር እንግድነት ተገኝተዋል። ​ከአራቱም አቅጣጫዎች ከሚመጣው ነዋሪ ጋር በመቀላቀል ወደ መድረኩ የገቡት አመራሮቹ ህዝቡ ለለውጡ ያለውን ደጀንነትና አጋርነት በቅርበት እየተከታተሉ ይገኛሉ። የአመራሮቹ በቦታው መገኘት ለሰልፉ ታዳሚዎች ተጨማሪ መነሳሳትን የፈጠረ ሲሆን፣ በዕለቱ ለውጡንና ቀጣይ የልማት አቅጣጫዎችን በተመለከተ ከአመራሮቹ የሚተላለፉ…

Read More

የ2017 በጀት ዓመት የበልግ ልማት የዘር ሳምንት ማስጀመሪያ መረሃ ግብር ተካሄደ

የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ የበልግ ልማት ወረዳዊ የቦቆሎ ክላስተር የዘር ማስጀመሪያ መረሐግብር አከናውኗል። የክልሉ ዋና የመንግሥት ተጠሪ አቶ ፍቅሬ አማን፣ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸዉን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች የ2017 ዓ.ም ክልላዊ የበልግ ልማት የበቆሎ ክላስተር ዘር አስጀምረዋል። በደቡብ ምዕራብ…

Read More

የጋራ ዕሴቶችን በማጎልበት ክልላዊ አንድነትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ።

በቴፒ ከተማ ስካሄድ የነበረው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ብሔረሰቦች ምክርቤት 2ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት የተከናወኑ ተግባራት አፈጻጸም በመገምገምና በቀጣይ የትኩረት መስኮች ላይ በመምከር ተጠናቋል። በጉባኤው የዘጠኝ ወራት ዝርዝር የተግባር አፈጻጸም በምክር ቤቱ ምክትል አፌ ጉባኤ የተከበሩ አቶ መለሰ ከበደ ቀርቧል። በዚህም ምክር ቤቱ በህገመንግስቱ በተሰጠው ስልጣን መሠረት በጋራ…

Read More

የሐረር አቅጣጫና ተስፋ

በሐረር ከተማ የተጀመረውን የኮሪደር ልማትና አካባቢውን ለኑሮና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ እንቅስቃሴ ተመልክቻለሁ። በከተማዋ የተጀመረው ሥራ ዕምቅ ዐቅምን ማወቅ፤ አካባቢያዊ ጸጋዎችን ለብልጽግና መጠቀም፤ ማኅበረሰብን ማስተባበር እና የአመራር ቁርጠኝነት ሲደመሩ – ለውጥ እንዴት እንደሚመጣ ማሳያ ነው። ሐረርን እንደ ተምሳሌት በመውሰድ አካባቢዎቻችን ለመቀየር የሚያስችሉ ሰባት ልምዶች እና አቅጣጫዎች ቀጥለው ቀርበዋል። 1. የአመራር ቁርጠኝነት፦ ሐረርን በዋናነት የቀየራት የአመራር ቁርጠኝነት…

Read More

ባለፉት 8 የለውጥ አመታት የተመዘገቡ ድሎችን የሚዘከር፤ ለቀጣይ ጉዞ አንድነትን ሚያጠናከር የብልጽግና ፓርቲ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍና የምርጫ ቅሰቀሳ በሸኮ ወረዳ በሁሉም ቀበሌዎች እየተካሄደ ነው

የሰልፉ ተሳታፊዎች ባለፉት የለውጥ ዓመታት በአገር፣በክልሉ፣በዞኑና በወረዳው በተለያዩ ዘርፎች የመተመዘገቡ ድሎችን በማንሳት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አጋርነታቸውን አሳይተዋል። የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሪ ጉርሙ በግዝመሬት ክላስተር በተካሄደው ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ባስተላለፉት መልዕክት እንደገለጹት ብልጽግና ፓርቲ ማህበራዊ ብልጽግናን የሚያረጋግጡ፤አገርን ወደ ተሻለ ከፍታ የሚያሻግሩ ተግባራትን በማከናወን ላይ ይገኛል። በአገር ደረጃ ከተመዘገቡ ድሎች ባሻገር በዞኑ ብሎም በአካባቢው የተመዘገቡ ውጤቶችን ጠቅሰው…

Read More

የጃንቹ ተራራና የሙዝ ደን

የወረዳው ሕዝብ የመንግስትን የልማት አቅጣጫ ተቀብሎ የመተግበር ልምድ ያዳበረ ለመሆኑ ማሳያ ነው። የቤንች ሸኮ ዞን በሁሉም ወረዳዎቹ ተመሳሳይ ምርት የሚመረትበት ነው። ይህ የሙዝ ምርት የሚዛን አማን ከተማን ጨምሮ በሌሎች ወረዳዎችም ይመረታል። የምርቱ መጨመር የአካባቢ የሙዝ ገበያን አረጋግቷል። ለአብነትም በሚዛን አማን ከተማ አራቱ በ20 ብር ሲሸጥ የነበረ የበሰለ ሙዝ አሁን በግማሽ ቀንሶ በ10 ብር እየተሸጠ ነው።…

Read More

vhgm

በኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት የደቡብ ማዕከል ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአዴይ ፕሮግራም ስትሪንግና ቴክኒካል ኮሚቴ አባላት የጋራ መድረክ በታርጫ ከተማ ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ የተገኙ የክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ሀላፊና የ”አደይ” ፕሮግራም የስትሪንግና ቴክኒክ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ዶ/ር ዐብይ አንዴሞ የአዴይ ፕሮግራም በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በፕሮግራሙ በታቀፉ ዞኖች 4078 ስራ አጥ ወጣቶችን ተጠቃሚ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መምህራን ማህበር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለትምህርት ጥራት መረጋገጥ የሚያግዙ ጥናታዊ ጽህፎች እንዲቀርቡ አደረገ።

በማህበሩ የተዘጋጀ 3ኛ ዙር ክልላዊ የትምህርት ጥራት ኮንፈረንስ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት በምክትል ርዕሰ-መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማው ዘውዴ ለትውልድ አሻራ እያሳረፉ ከሚገኙ አካላት መካከል መምህራን ትልቁን ድርሻ ይወስዳሉ ብለዋል። ዛሬ ለተደረሰበት የዕድገት ደረጃ የመምህራን ሚና የማይተካ ነው ብለዋል፡፡ የክልሉ መምህራን ማህበር ለተከታታይ 3 ዓመታት የትምህርት ጥራት ኮንፈረንሶችን እያካሄደ…

Read More

‹‹ ተስፋን የሰነቀ ግብርና ››

እንደ ሀገር በምግብ ራስን ለመቻል በሚደረገው ጥረት ውስጥ በግብርና ስራዎች ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ረገድ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች የሚበረታቱ ናቸው ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሀገራዊ ተልዕኮን በመያዝ በግብርናው ዘርፍ ልዩ ትኩረት በመስጠት እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻሎችን እያሳዩ መጥተዋል፡፡በ2016/17 የምርት ዘመን በመኸር እርሻ ከ346 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በዘር በመሸፈን 17.5 ሚሊዮን…

Read More

በበጀት ዓመቱ አጋማሽ ከ15 ነጥብ 8 ሚሊየን ቶን በላይ ቡና ተመርቷል

በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ከ15 ነጥብ 8 በላይ ቶን ቡና መመረቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ። በተያዘው ዓመት 2 ሚሊየን 462 ሺህ 718 ሔክታር በቡና ልማት መሸፈኑን በባለሥልጣኑ የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ፈቃዱ ደፈረስ ለኢዜአ ተናግረዋል። ከዚህ ውስጥ አሁን ላይ ምርት የሚሰጥ የቡና መሬት ሽፋን በአርሶ አደር 1 ሚሊየን 537ሺህ 626…

Read More